​በ1983 ዓ.ም. የዚያድ ባሬ መንግሥት ከፈራረሰ በኋላ፣ ሶማሊያ ለረዥም ዓመታት በእርስ በርስ ጦርነትና በተለያዩ ግጭቶች ውስጥ አልፋለች፡፡ ሰሞኑን ደግሞ የመጀመሪያውን አገራዊ ምርጫ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ትገኛለች፡፡

​የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስቴፈን ዲዮን ከሰሃራ በታች ወዳሉ አገሮች ኦፊሴላዊ ጉብኝት ሲያደርጉ የመጀመርያቸው ነው፡፡

​ቀደም ብሎ በአገሪቱ ተከስቶ በነበረው ተቃውሞና አመፅ ምክንያት መንግሥት በተደጋጋሚ የሕዝብ ቅሬታ በዋናነት ከመልካም አስተዳደር መጓደሎችና ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የመነጩ ችግሮች ስለመሆናቸው ሲናገር ተደምጧል፡፡ 

Pages