ሰን ሲስተርስ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ በሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር ከሚተዳደሩ ኩባንያዎችና የማኅበራዊ አገልግሎት ከሚሰጠው ድርጅት መካከል አንዱ ነው፡

ከተለያዩ የአውሮፓ ተሽከርካሪ አምራቾች ጋር ስምምነት በመፍጠር  አውቶሞብሎችንና የጭነት ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም የጀመረው መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ፣ ሶናሊካ የተባለውን የሕንድ ትራክተሮች አምራች ምርቶችን በኢትዮጵያ መገጣጠም ጀመረ፡፡

- መድን ድርጅት በበኩሉ ከውል ውጭ ጥያቄ እንደቀረበበት በመግለጽ ከባንኩ ጋር ውይይት ላይ ነኝ ብሏል

- በዓመት ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ለሞርጌጅ ዋስትና ይከፈላል ተብሏል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሠራተኞቹ ማበረታቻ ይሆን ዘንድ በረጅም ጊዜ የሚከፈል የቤት መግዣ ብድር ሲሰጥ ቆይቷል፡፡

በአሜሪካ መንግሥት የ32 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የቁም እንስሳት የልየታ፣ የዱካ መከታተያ አገር አቀፍ ፕሮጀክት በትግራይና በኦሮሚያ ክልል በሙከራ ደረጃ መተግበር የጀመረው ፕሮጀክት በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ አገር አቀፍ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡

በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲሸጥ የተወሰነውን ባለሰባት ወለል ሕንፃ የጨረታ ሒደቱን በ680 ሚሊዮን ብር በማሸነፍ የገዛው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ የሚጠበቅበትን ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ በማድረግ ሕንፃውን እንደተረከበ አስታወቀ፡፡

ከስድስት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከፍተኛው እንደሆነ የተነገረለትን የ881 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ ያስገኘው ቡና፣ ወደ ውጭ ከሚላኩ ምርቶች ከፍተኛውን ድርሻ በመያዝ መሪነቱን ቀጥሏል፡፡

  • ከዓለም አቀፍ አሥር ጎብኚዎች አራቱ አፍሪካውያን ናቸው
  • አዲስ አበባ ከሆቴል ፎረም የ5.8 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች

ከጥቂት ቀናት በፊት ይፋ የተደረገውና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና የልማት ጉባዔ (UNCTAD) የተሰናዳው ሪፖርት፣ የአፍሪካ ቱሪስቶች ለአኅጉሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ እያበረከቱ የሚገኙትን አስተዋጽኦ ተንኗል፡፡

  • በ2009 በጀት ዓመት ከ5.4 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቦለት ነበር

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን በ2010 በጀት ዓመት 101 ፕሮጀክቶችን ለመተግበር መነሳቱንና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም የ6.38 ቢሊዮን ብር በጀት እንዳፀደቀለት አስታወቀ፡፡

Pages