​ኢትዮጵያ ከ1950ዎቹ ጀምሮ በአትሌቲክስ በተለይም በኦሊምፒክ ያሳየችው ድንቅ ክንውን ለዘመናት በታሪክ ምኅዳር፣  በዓለም አደባባይ ደምቃ እንድትታይና በተለይ ‹‹ኢትዮጵያ ማናት?›› ለሚለው ጥያቄ መልስ በመስጠት የራሱ ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል፡፡

ወጣት ባሴ ሰለሞን ተወልዶ ያደገው ሳሪስ በተለምዶው አዲስ ሠፈር እየተባለ በሚጠራው ሠፈር ነው፡፡ ከሳምንት በፊት  የተደረገው የሸገር ደርቢን ለመመልከት ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም ማልደው ከመጡት አዳዲስ ተመልካቾች መካከል አንዱ ነበር፡፡ 

የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ የሚገኙ መጠጥ ቤቶች እንዲዘጉ የሚያስገድድ መመሪያ በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ታወቀ፡፡ በስታዲየሙ ዙሪያ ከ 18 የማያንሱ መጠጥ ቤቶች ይገኛሉ፡፡

Pages