- Advertisment -

ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፍን በበለጠ ክፍት እንድታደርግ መጠየቋ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በተቀመጠላት መርሐ ግብር መሠረት በመጪው የአውሮፓውያን ዓመት መጋቢት ወር የዓለም የንግድ ድርጅት አባል እንድትሆን፣ የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፉን አሁን ካለው በበለጠ ክፍት እንድታደርግ ከዓለም የንግድ ድርጅት ተጨማሪ ጥያቄ እንደቀረበለት...
- Advertisment -

የተወሰኑ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የተወሰኑ የአገሪቱ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ (liquidity) እጥረት እንዳጋጠማቸውና በውጭ ምንዛሪ ተመን ረገድም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግምታዊ አስተሳሰቦች (expectations) መታየት በመጀመራቸው፣ ጥንቃቄ እንዲደረግ ሲል የኢትዮጵያ...

የአሜሪካ ድጋፍ መቋረጥ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ከተጠቃሚነት እንዲወጣ መገደዱ ተገለጸ

በሃይማኖት ደስታ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ድጋፍ መቋረጥ፣ በኢትዮጵያ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ 63 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተያዘላቸው ፕሮጀክቶች እንዲሰረዙ ማስገደዱን...
- Advertisment -

ሚድሮክ ለኪሳራ ይዳርጋል ያለውን የበረራ ዘርፍ ለማጠናከር ከ380 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት አውሮፕላን ተረከበ

ከ20 ዓመታት በላይ በኪሳራ መሥራቱን ተናግሯል ‎‎በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ንግድና አገልግሎት ዘርፍ ሥር የሚገኘውና በአየር ትራንስፖርት ንግድ ላይ ከተሰማራ ጀምሮ ለ20 ዓመታት በኪሳራ ውስጥ መቆየቱን...

በትግራይ ክልል በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ መሆኑ ተገለጸ

‹‹ለደርሶ መልስ የሚከፈል 20 ብር የትራንስፖርት ታሪፍ 80 ብርና ከዚያ በላይ መድረሱ ተነግሯል በሃይማኖት ደስታ በትግራይ ክልል በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ አስተዳደራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ...

ከ ቢዝነስ አምድ
ሪፖርተር

ከ ፖለቲካ አምድ
ሪፖርተር

ርዕሰ አንቀጽ መጣጥፍ

ምጡቅ ሐሳቦች እየባከኑ ወርቃማ ዕድሎች እያመለጡ ነው!

ኢትዮጵያ ውስጥ አልቀረፍ ያሉ ችግሮች በቂ ጊዜና ትኩረት ቢሰጣቸው ከቁጥጥር ውጪ እየሆኑ ጉዳት ማድረሳቸውን አይቀጥሉም ነበር፡፡ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሊፈቱ የሚገባቸው ችግሮች እየተዘነጉ፣ ወይም የአስፈላጊነታቸው...

ቀጣናዊ ቀውስ ሊፈጥር የሚችለው ውጥረት ይርገብ!

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በትግራይ ክልል ውስጥ በስፋት እየተስተዋለ ያለው...

ሕዝብ በፖለቲካ ቁማር አይታመስ!

ፖለቲከኞች በአንድ ፓርቲ መዋቅር ውስጥም ሆነ በተለያዩ ጎራዎች ውስጥ...

ወደ ጦርነት የሚወስዱ መንገዶች በፍጥነት ይዘጋጉ!

ከአንዱ ግጭት ወደ ሌላው የሚደረገውን ጥድፊያ በቅጡ ማስቆም ባለመቻሉ...
- Advertisment -Reporter Tenders SMS

ሪፖርተር ቆይታ

‹‹በትግራይ ከሕወሓት የተለየ አንድ ትልቅ የፖለቲካ...

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል ምሩቁ አቶ አምዶም...

‹‹የብሔራዊ ምክክሩ ዋነኛ ችግር ሁሉም አካል...

በሕገ መንግሥታዊና በዓለም አቀፍ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ...

‹‹የምግብ ደኅንነት ችግራችንን ለመቅረፍ ከግብርና እስከ...

አሻግሬ ዘውዱ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ...

ከ ማኅበራዊ አምድ

ክቡር ሚኒስትር መጣጥፍ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከዴሞክራሲ ሥርፀት ዳይሬክተሩ ጋር በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች...

እሺ ውይይቱን ከየት እንጀምር? ዴሞክራሲን ለመትከል ተግዳሮት ከሆኑብን ጉዳዮች ብንጀምር መልካም ይመስለኛል ክቡር ሚኒስትር። ጥሩ።  አመሠግናለሁ ክቡር ሚኒስትር። እንደሚታወቀው ዴሞክራሲን ለማስረፅ ከጀመርናቸው እንቅስቃሴዎች መካከል አንዱ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች...

ልዩልዩ ዓምዶች

ነቅነቅ!

እነሆ መንገድ ከሃያ ሁለት ወደ ፒያሳ ልንጓዝ ነው። ቁጭት በነበር መዝገብ እየተመዘገበ፣ ተስፋ ነጋችንን እየቀረፀው መንገድ አልሰለቸን ብሎ እንጓዛለን። ወቅት አስልቶ፣ ከጊዜ ጋር አብሮ...

የንብረቶች ዋጋ ማሽቆልቆልና የምግብ...

በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ያልተቋረጠ የዋጋ ዕድገት እያሳዩ ሲጓዙ ከነበሩ ንብረቶች ውስጥ ተሽከርካሪዎች፣ የመኖሪያ ቤቶችና...

ቁጭ ብድግ!

ሰላም! ሰላም! ሁላችሁም ሰላም ትሆኑ ዘንድ ምኞቴ ነው፡፡ ከምኞት አልፎ ዕውን ይሆን ዘንድ ደግሞ...

አንታበይ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ወደ ጎሮ ልንጓዝ ነው። በወርኃ መጋቢት በንፋስ የታጀበው ደመና ውስጥ ብቅ...

ምን እየሰሩ ነው?

‹‹በመንግሥት የጤና ማዕቀፍ ውስጥ ሆነን የሥነ...

ኤምኤስአይ (MSI) ኢትዮጵያ ሪፕሮዳክቲቭ ቾይስ በቀደመ ስሙ ሜሪ ስቶፕስ...

ቢክን በአገር ውሥጥ የማምረት ጅማሮ

ላለፉት 80 ዓመታት በዓለም ገበያ ጥራቱን ጠብቆ ቆይቷል፡፡ ምርቱ...

ኅብረተሰቡን ያማከለ የዱር እንስሳት ጥበቃ አስፈላጊነት

አቶ ይልማ ደለለኝ የኔቸር ኮንሰርን ፋውንዴን መሥራችና ዋና ዳይሬክተር...

ሌሎች ዓምዶች

የሥነ ጥበብ ታሪክና ሒስ ፕሮፌሰሯ ኤልሳቤጥ ወልደ ጊዮርጊስ ትሩፋት

‹‹…ኢትዮጵያ ነፃ ሆና ኖራ ታውቃለች ወይ? እንግዲህ የዝመና ዘመን...

‹‹የታክስ ሕጉ ጭብጦች በኢትዮጵያ›› የሚል መጽሐፍ ተመረቀ

በታክስ ሕግ ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ‹‹የታክስ ሕጉ ጭብጦች በኢትዮጵያ››...

በትራምፕ ይፋ የሆነው የኬኔዲ ግድያ ሚስጥር መዝገብ እጅ ከምን?

የትናንት ሳምንት ማክሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ.ም. በአሜሪካ...

‹‹በኢትዮጵያና በናይጄሪያ የ1.3 ሚሊዮን ሕፃናት ሕይወት ያሳስበናል››

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሕፃናት ድርጅት (ዩኒሴፍ) ምክትል ዋና...

ከሪፖርተር አንባቢያን

በ ሪፖርተር አንባቢያን ተዘጋጅተው ቀረቡ ትኩስ ና ወቅታዊ መጣጥፎች

ከባህላዊ ወደ ዘመናዊና ሳይንሳዊ የኢኮኖሚ መሠረት መደረግ ያለበት ሽግግር

በመታሰቢያ መላከ ሕይወት የኢኮኖሚ ሥረ መሠረት ማለት በአንድ አገር ያለ...

የዓለም ኢኮኖሚ ከቀውስ ሥጋት የሚወጣው መቼ ነው? የኢትዮጵያስ እንዴት?

በጌታነህ አማረ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ኢትዮጵያ ለምታበስረውና ለምትከውነው ትንሳዔ ይረዳ...

እስቲ ስለንፅህና አጠባበቅ በትንሹ እንነጋገር

በአቤቶ በዛወርቅ መግቢያ “ባገኘበት የሚሸና ከውሻ አይተናነስም” የሚል ማስታወቂያ ማዕከላዊ...

የብሔርተኝነት ፖለቲካ ጡዘትና በአገር ላይ የሚደቅነው አደጋ

በነገደ ዓብይ ከአንድ ዓመት በፊት በሪፖርተር ዕትም “እኔ እምለው” ዓምድ...

‹‹እልህ ምላጭ ያስውጣል›› ከሚል የፖለቲካ ባላንጣነት የመላቀቅ ፈተና

በዝማም ታረቀኝ ትውልድ የታሪክ ባለ ዕዳ ነው፡፡ የአሁኑ ትውልድም በአገራችን...
error: