Monday, August 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  - Advertisement -

  ፌርማታ ፅሁፎች

  ‹‹ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ›› በናይሮቢው የማሳለጫ መንገድ

  ትኩስ ፅሁፎች

  የኢትዮጵያ የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ (1923-1967)፣ ከአፍሪካ አንድነት መሥራች አባቶች በቀዳማዊነት ይጠቀሳሉ፡፡ ለውለታቸው የተለያዩ የአፍሪካ አገሮች መታሰቢያዎች አቁመውላቸዋል፡፡ ከነዚህም መካከል በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የቆመላቸው የጎዳናና የፍጥነት ማሳለጫ መንገድ ስያሜዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡

  - Advertisement -
  - Advertisement -

  ተጨማሪ ለማንበብ

  በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች