Tuesday, August 16, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ዝንቅከክፍለ አኅጉራዊው ፌስቲቫል ገጽታ

  ከክፍለ አኅጉራዊው ፌስቲቫል ገጽታ

  ቀን:

  የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ከተማ ከሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከናወነ ቆይቶ ዛሬ እሑድ ሰኔ 12 ቀን ይቋጫል፡፡ ደቡብ ሱዳን፣ ዑጋንዳና ሶማሊያን ጨምሮ ሌሎችም በፌስቲቫሉ ተሳትፈዋል፡፡ ከአገር ውስጥ የተለያዩ ክልሎች የባህል ቡድኖች ትርዒታቸውንም አቅርበዋል፡፡ ከውጭ የመጡት ልዑካን ብሔራዊ ሙዚየምና የኦሮሞ ባህል ማዕከልንም ጎብኝተዋል። ፎቶዎቹ የፌስቲቫሉን ልዩ ልዩ ገጽታዎች ያሳያሉ፡፡

  ከክፍለ አኅጉራዊው ፌስቲቫል ገጽታ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ከክፍለ አኅጉራዊው ፌስቲቫል ገጽታ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነትና ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጀመረው የአፍሪካ...

  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

  በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው...

  አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው

  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሥር ካሉት 160 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ...

  ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!

  ሰሞኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት...