- Advertisement - - Advertisement - ባልትናየማር ሶስ የማር ሶስ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 26, 2017 Share FacebookTwitterPinterestWhatsApp አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች ¼ ኩባያ አናናስ ¼ ኩባያ የሎሚ ጭማቂ ¼ ኩባያ ማር አዘገጃጀት አናናሱን ልጦ በደቃቁ መክተፍ፡፡ የሎሚ ጭማቂና ማሩን ከተከተፈው አናናስ ጋር አደባልቆ ማቀዝቀዝ፡፡ የቀዘቀዘውን የማር ሶስ ከማንኛውም ዓይነት ፍራፍሬ ጋር መቅረብ ይችላል፡፡ አንድ ኩባያ ሶስ ይወጣዋል፡፡ ጽጌ ዕቁባሚካኤል ‹‹የእናት ጓዳ›› (1984) Previous articleየፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነትን በሥርዓት የመምራት ጥያቄNext articleየሜትር ታክሲዎች ፈተና - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ [ክቡር ሚኒስትሩ ወዳጃቸው ከሆነ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር ጋር ሻይ ቡና እያሉ በኬንያ ስለተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተጫወቱ ነው] በጋዜጣዉ ሪፓርተር - August 17, 2022 ኬንያ በዚህ ደረጃ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ታደርጋለች ብዬ አላሰብኩም ነበር... የኬንያ ምርጫ ቀጣናዊ አንድምታው ዮናስ አማረ - August 17, 2022 በዘመናት ውስጥ ሳይናወጥ መዝለቅ የቻለ ይሉታል አንዳንዶች፡፡ የአገሮቹ መሪዎች... ባንኮች በትልልቅ ባለሀብቶችና በከተሞች ላይ ያተኮረ የብድር አቅርቦታቸውን እንዲያርሙ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ ዳዊት ታዬ - August 17, 2022 የአገሪቱ ባንኮች ዋነኛ ተግባራቸው የሆነው ብድር የማቅረብ አገልግሎት እንከን... ሰበበኞች! በጋዜጣዉ ሪፓርተር - August 17, 2022 ዛሬ የምንጓዘው ከሜክሲኮ ወደ አየር ጤና ነው፡፡ ዛሬም፣ ነገም...