የመጽሐፍ ምርቃት
ዝግጅት፡- ‹‹የማስታወቂያ መሠረታዊ መርሆች ቅጽ 2›› የተሰኘው የዳንኤል ብርሃኑ ተሾመ መጽሐፍ ምርቃት
ቀን፡- ሚያዝያ 22 ቀን 2007 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 11፡00
ቦታ፡- ራስ ሆቴል
ፊልምና ውይይት
ዝግጅት፡- ኒው አፍሪካን ሲኒማ በሚል ተከታታይ ዝግጅት ከሚቀርቡ ፊልሞች አንዱ የሉላ ኤ ኢስማኢን ፊልም ‹‹ላን›› ነው
ቀን፡- ሚያዝያ 21 ቀን 2007 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 12፡30
ቦታ፡- ጐተ ኢንስቲትዩት አዳራሽ
አዘጋጅ፡- ጎተ ኢንስቲትዩት
ዐውደ ርዕይ
ዝግጅት፡- ‹‹በጥበብ እንኑር›› በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የሥዕል ዐወደ ርዕይ የብሩክ የሺጥላ፣ ዳዊት ተፈራና ዮናስ ኃይሉ ሥራዎች በመታየት ላይ ናቸው
ቦታ፡- ብሔራዊ ሙዚየም ጋለሪ
አዘጋጅ፡- ብሔራዊ ሙዚየም