Tuesday, August 16, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ኪንና ባህልምን የት?

  ምን የት?

  ቀን:

  የሥዕል ዐውደ ርዕይ

  ዝግጅት፡- ‹‹ነጻና ንፁህ›› የተሰኘው የይስሐቅ ሳህሌ የሥዕል ዐውደ ርዕይ ባለፈው ሳምንት ተከፍቷል፡፡ ለቀጣይ ሁለት ወራትም ለሕዝብ እይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

  ቦታ፡- ጋለሪኣ ቶሞካ

  አዘጋጅ፡- ጋለሪኣ ቶሞካ

  *******

  ዝግጅት፡- ‹‹መስመሮች መካከል›› የተሰኘው የፓትሪክ ሊንግ የሥዕል ዐውደ ርዕይ ይታያል

  ቀን፡- ከጥር 25 እስከ የካቲት 8 ቀን 2009 ዓ.ም.

  ቦታ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ ጋለሪ

  አዘጋጅ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ

  *******

  የሙዚቃ ትርኢት

  ዝግጅት፡- ‹‹አንድ ፍቅር›› የተሰኘ የሙዚቃ ትርኢት ለቦብ ማርሌ 75ኛ ዓመት መታሰቢያ ይቀርባል፡፡

  ቀን፡- ጥር 26 ቀን 2009 ዓ.ም.

  ቦታ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ ግቢ

  አዘጋጅ፡- አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ

  *******

  ውይይት በ‹‹አዙሪት›› ላይ

  ዝግጅት፡- ‹‹አዙሪት›› በተሰኘው ረጅም ልብወለድ ላይ የሚካሄድ ውይይት

  የመጻሕፍት ዐውደ ርዕይና ሽያጭ

  ቀን፡- ቅዳሜ ጥር 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ 8 ሰዓት

  ቦታ፡- ትራኮን ሕንፃ (ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት)

  አዘጋጅ፡- ክብሩ፣ ሊትማንና እነሆ መጻሕፍት  

   

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነትና ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጀመረው የአፍሪካ...

  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

  በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው...

  አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው

  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሥር ካሉት 160 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ...

  ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!

  ሰሞኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት...