- Advertisement - - Advertisement - ስፓርትክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓመቱ የፊፋ ምርጥ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓመቱ የፊፋ ምርጥ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 11, 2017 Share FacebookTwitterPinterestWhatsApp ከአንድ ወር በፊት ባሎንዶርን ለአራተኛ ጊዜ ያሸነፈው ፖርቱጋላዊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ አሁን ደግሞ የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የዓመቱ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች አድርጎታል፡፡ በሁለቱም ሽልማቶች አርጀንቲናዊ ሊዮኔል ሜሲ በሁለተኛነት እንዲገደብ አስገድዶታል፡፡ የ31 ዓመቱ ሮናልዶ ሽልማቱን ካሸነፈ በኋላ አቋሙ ሳይወርድ ከአሁን በኋላ ለአሥር ዓመታት እንደሚጫወት ተናግሯል፡፡ Previous articleፊፋ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ አገሮችን ቁጥር ወደ 48 አሳደገNext articleኤርፖርቶች ድርጅት ከባለድርሻ አካላት ጋር በችግሮች ላይ መከረ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ 12ኛ ክልል እንዲቋቋም ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ተወሰነ በጋዜጣዉ ሪፓርተር - August 18, 2022 የፌዴሬሽን ምክር ቤት በክልል የመደራጀት አቤቱታን ተቀብሎ በመመርመር ሕዝበ... [ክቡር ሚኒስትሩ ወዳጃቸው ከሆነ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር ጋር ሻይ ቡና እያሉ በኬንያ ስለተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተጫወቱ ነው] በጋዜጣዉ ሪፓርተር - August 17, 2022 ኬንያ በዚህ ደረጃ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ታደርጋለች ብዬ አላሰብኩም ነበር... የኬንያ ምርጫ ቀጣናዊ አንድምታው ዮናስ አማረ - August 17, 2022 በዘመናት ውስጥ ሳይናወጥ መዝለቅ የቻለ ይሉታል አንዳንዶች፡፡ የአገሮቹ መሪዎች... ባንኮች በትልልቅ ባለሀብቶችና በከተሞች ላይ ያተኮረ የብድር አቅርቦታቸውን እንዲያርሙ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ ዳዊት ታዬ - August 17, 2022 የአገሪቱ ባንኮች ዋነኛ ተግባራቸው የሆነው ብድር የማቅረብ አገልግሎት እንከን...