Thursday, August 18, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ፍሬከናፍርፍሬ ከናፍር

  ፍሬ ከናፍር

  ቀን:

  ‹‹ጋዜጠኞች ለሁላችንም ስለአገሮቻችን፣ ስለራሳችን፣ ስለመንግሥታት እውነቱን የማወቅ ዕድል ይሰጡናል፡፡ ይህም የተሻልን እንድንሆን ያደርጉናል፡፡ ጠንካሮች ያደርጉናል፡፡ ሰሚ ላጡትም ድምፅ ይሆኗቸዋል፡፡››

  ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ በየዓመቱ ሚያዝያ 25 (ሜይ 3) የሚከበረውን የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን በማስመልከት፣ ሚያዝያ 23 ቀን 2007 ዓ.ም. በኋይት ሐውስ ሦስት ጋዜጠኞችን ከሩሲያ፣ ከቬትናም እንዲሁም ከኢትዮጵያ ስመኝሽ የቆየን (ሊሊ)  ባነጋገሩበትና፣ ጉልበተኛ መንግሥታትን የሚገዳደሩ ጋዜጠኞችን በዘከሩበት ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ፡፡

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  12ኛ ክልል እንዲቋቋም ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ተወሰነ

  የፌዴሬሽን ምክር ቤት በክልል የመደራጀት አቤቱታን ተቀብሎ በመመርመር ሕዝበ...

  የኬንያ ምርጫ ቀጣናዊ አንድምታው

  በዘመናት ውስጥ ሳይናወጥ መዝለቅ የቻለ ይሉታል አንዳንዶች፡፡ የአገሮቹ መሪዎች...

  ባንኮች በትልልቅ ባለሀብቶችና በከተሞች ላይ ያተኮረ የብድር አቅርቦታቸውን እንዲያርሙ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

  የአገሪቱ ባንኮች ዋነኛ ተግባራቸው የሆነው ብድር የማቅረብ አገልግሎት እንከን...