Monday, August 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ኪንና ባህልምን የት?

  ምን የት?

  ቀን:

  የፊልም ምርቃት

  ዝግጅት፡- ‹‹ዓለም በቃኝ›› የተሰኘው የሙሉዓለም ጌታቸው ፊልም የቤተሰብ ድራማ ነው፡፡ ሰለሞን ታደሰ (ቤቢ)፣ ተሻለ ወርቁ፣ መኰንን ለዓከ፣ አይቼሽ እሸቴና ሌሎችም ይተውኑበታል፡፡ ፊልሙ ተመርቆ በተለያዩ ሲኒማ ቤቶች ይታያል፡፡

  ቀን፡- ሰኔ 3፣2007 ዓ.ም.

  ቦታ፡- አቤል ሲኒማ

  ሰዓት፡- 11፡00

  አዘጋጅ፡- ላኮመልዛ ፊልም ፕሮዳክሽን

  የፊልም ፌስቲቫል

  ዝግጅት፡- አዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል 60 ፊልሞች ይዞ ተመልካቾችን እየተጠባበቀ ነው፡፡ ዘጋቢ ፊልሞች የሚስተናገዱበት ፌስቲቫሉ ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ ፊልሞች ይቀርቡበታል፡፡ በፊልም ሠሪዎችና በተመልካቾች መሀከልም ውይይት ይደረጋል፡፡ ከኢትዮጵያ የራሔል ሳሙኤል ‹‹አስኒ››፣ የትርሲት አግዝ ‹‹የበሬው ውለታ›› እና የኃይሉ ከበደ ‹‹ትስስር›› ይታያሉ፡፡

  ቀን፡- ሰኔ 5 እስከ 9

  ቦታ፡- የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አዳራሽ፣ ሀገር ፍቅር ቴአትር፣ አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝና ብሪትሽ ካውንስል

  ሰዓት፡- 10፡00

  አዘጋጅ፡- ኢኒሽየቲቭ አፍሪካ

  ግጥም በጃዝ

  ዝግጅት፡- ግጥም በጃዝና አኩስቲክ ጃዝ ታጅቦ እንዲሁም ወግና ዲስኩር የሚቀርብበት የኪነ ጥበብ ምሽት፡፡

  ቀን፡- ሰኔ 5

  ቦታ፡- ፓስፊክ ሆቴል

  ሰዓት፡- ከ12 እስከ 2፡00

  አዘጋጅ፡- የኔታ ኪነ ጥበባትና ፕሮሞሽን ክበብ

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  በዓለም ጂኦ ፖለቲካ መድረክ የኢትዮጵያ ተፈላጊነት

  የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሦስት የአፍሪካ አገሮች...

  በአገር ጉዳይ አንዱ ባለቤት ሌላው ባይተዋር መሆኑ ይብቃ!

  ኢትዮጵያ የታፈረችና የተከበረች አፍሪካዊት አገር ናት፡፡ ለመላው የዓለም ጥቁር...

  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ ገንዘቡን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ለማሳደግ እንደሚሠራ አስታወቀ

  በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በተለያዩ ክንውኖቹ ከዕቅድ በላይ ውጤት ማስመዝገቡን...