የፊልም ምርቃት
ዝግጅት፡- ‹‹በቁም ካፈቀርሽኝ›› የተሰኘውና ታሪኩ ብርሃኑ፣ ሰገን ይፍጠር፣ ናታይ ጌታቸውና ሌሎችም የተወኑበት የቢንያም ጆን ፊልም ይመረቃል
ቀን፡- ጥቅምት 30 ቀን 2008 ዓ.ም.
ሰዓት፡- 11፡00
ቦታ፡- አቤል ሲኒማ
አዘጋጅ፡- ቢንያም ጆን ፊልም ፕሮዳክሽን
ሴሚናር
ዝግጅት፡- ‹‹በውጭ አገር የሚገኙ የጽሑፍ ቅርሶችን ለማስመለስ ከማን ምን ይጠበቃል›› የሚል የአንድ ቀን ሴሚናር ይካሄዳል፡፡
ቀን፡- ኅዳር 2
ሰዓት፡- 2፡30
ቦታ፡- ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) አዳራሽ
አዘጋጅ፡- ወመዘክር