Thursday, August 11, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ፍሬከናፍርፍሬ ከናፍር

  ፍሬ ከናፍር

  ቀን:

  ‹‹ለራሴና ለፊፋ ስል እፋለማለሁ››

  የፊፋ ፕሬዚዳንት ሴፕ ብላተር፣ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (ፊፋ) የሥነ ምግባር ኮሚቴ፣ እሳቸው ከአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር ፕሬዚዳንት ሚሼል ፕላቲኒ ጋር የፊፋን የሥነ ምግባር መርሆች በመቃረን በ‹‹አግባብ ያልሆነ ክፍያ›› ጥፋተኛ ናችሁ በማለት ለስምንት ዓመት መታገዳቸውን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የተናገሩት፡፡ ሁለቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከዚህ ቀደም ከፊፋ ካዝና ወጥቶ ለሚሼል ፕላቲኒ እ.ኤ.አ. በ2011 በተከፈለ ሁለት ሚሊዮን ዶላር ጉዳይ ተከሰው ለሦስት ወራት ታግደው ነበር፡፡ ከካዝና የወጣው ገንዘብ ፕላቲኒ ለብላተር በአማካሪነት ላገለገሉበት የተከፈለ ነው ሲሉ ተወንጃዮቹ አስተባብለዋል፡፡   

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት ጀመረ

  ሦስተኛ ዙር ሙሌት በዛሬው ዕለት እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...

  የክላስተር አደረጃጀት ፖለቲካዊ ውዝግብ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይባል የነበረውን አደረጃጀት...

  በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተሰበሰበው ከፍተኛ ሀብት ጥቅም ላይ እየዋለ አይደለም ተባለ

  በኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተሰበሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን...