Tuesday, August 16, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ፍሬከናፍር‹‹ኢትዮጵያ የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፎችን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ለማድረግ ዝግጁ አይደለችም››

  ‹‹ኢትዮጵያ የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፎችን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ለማድረግ ዝግጁ አይደለችም››

  ቀን:

  ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ፖላንድ ውስጥ ማክሰኞ ሚያዝያ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፡፡ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ከፖላንድ አቻቸው አንድርዘጅ ዱዳ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፣ በተጠቀሱት ዘርፎች ለውጭ ኢንቨስትመንት የተዘጋጀ ነገር የለም ብለዋል፡፡ ነገር ግን በማምረቻ ዘርፍ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት አስፈላጊነት ሲገልጹ፣ ‹‹ቅድሚያ የምንሰጠው ለማምረቻ ዘርፉ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በሯን በስፋት የከፈተችው በተለይም ለጨርቃ ጨርቅ፣ ለቆዳና ሌጦ፣ ለፋርማሲዩቲካልስ፣ ለምግብ ማቀነባበሪያዎችና ለግብርና ነው፤›› ብለዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በፖላንድ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በምሥሉ ላይ የሚታዩት ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ነው፡፡  

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነትና ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጀመረው የአፍሪካ...

  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

  በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው...

  አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው

  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሥር ካሉት 160 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ...

  ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!

  ሰሞኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት...