Monday, August 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  - Advertisement -

  ፌርማታ ፅሁፎች

  የዘገነምያልዘገነምያዘነበት አጋጣሚ

  ትኩስ ፅሁፎች

  ቀደምኢትዮጵያውያንነገሥታትቀይባሕርንተሻግረውየመንንናሌሎችንምየዐረብአገራትይገዙናያስተዳድሩነበር፡፡በዚያዘመንየነበረንጉሥከባሕርማዶዘመቻሲመለስ «ከዚህአፈርያዙብሎሠራዊቱንአዘዘ፡፡ይህንጊዜግማሹ «በረሃለበረሃየተንከራተትነውአንሶአፈርተሸከሙእንባልበማለትምንምሳይዝቀረ፡፡እኩሉግን «ምንምቢሆንየንጉሥትዕዛዝነው! የንጉሥትዕዛዝአነሰብለውአይጨምሩ፤በዛብለውአይቀንሱእንይዛለን፡፡» በማለትትንሽትንሽአፈርበየጨርቁጫፍቋጠረ፡፡

  ከቀናትበኋላባሕሩንተሻግረውየኢትዮጵያመሬትሲረግጡንጉሡ «የያዛችሁትንአፈርአውጡባላቸውጊዜየቋጠሩትአፈርወርቅሆኖተገኘ፡፡በዚህምምክንያትማንምደስተኛሊሆንአልቻለም፡፡ሁለቱምወገኖችእኩልአዝነዋል፡፡ «አፈርብንጨምርበትምንነበርያልያዙትም «ምነውየእነሱንያህልእንኳንበያዝንእያሉተበሰጫጭተዋል፡፡በዚህምአጋጣሚመነሻነትእንዲህሲባልይኖራል፡፡

  ‹‹ዘአኀዙወርቀወዘኢአኀዙ፣ክልዔሆሙኅቡረተከዙ›› (ወርቅየያዙትምያልያዙትምሁለቱምበአንድነትአዘኑ)፡፡የአማርኛው «የዘገነምአዘነ፣ያልዘገነምአዘነ» የሚለውምሳሌያዊአነጋገርምመነሻውይህመሆኑአይጠረጠርም፡፡

  አፈወርቅታረቀኝ ‹‹አንጋረምሳሌዘግእዝ››(2001)

  - Advertisement -
  - Advertisement -

  ተጨማሪ ለማንበብ

  በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች