Tuesday, August 16, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ባልትናየስኳር ድንች ፓይ

  የስኳር ድንች ፓይ

  ቀን:

  አስፈላጊ ግብዓቶች

  • 2 ኩባያ የስኳር ድንች ተቀቅሎ የተላጠ
  • 3 እንቁላል፣ አስኳሉና ዞፉ የተለየ
  • 1 ኩባያ ወተት
  • 4 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
  • ½ ኩባያ ስኳር
  • 3 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
  • 1 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ልጣጭ የተከተፈ
  • ¾ የሻይ ማንኪያ ቀረፋ
  • 1 ፔስትሪ

  አሠራር

  1. ቅቤና ስኳሩን አደባልቆ በደንብ እስኪያያዝ ድረስ በሹካ ማሸት፡፡
  2. የሎሚ ጭማቂ፣ የሎሚ ልጣጭ፣ የእንቁላል አስኳል፣ ቀረፋ፣ ስኳር፣ ድንችና ወተት አደባልቆ በተራ ቁጥር 1 ከተዘጋጀው የቅቤ ድብልቅ ጋር ማዋሃድ፡፡
  3. የእንቁላሉን ዞፍ በወፍራሙ መምታት፡፡
  4. በተራ ቁጥር 2 እና 3 የተዘጋጀውን በአንድ ላይ አደባልቆ ፔስትሪው ላይ መገልበጥ፡፡
  5. ሙቀቱ 425 ዲግሪ ፋራንሃይት በሆነ ምድጃ ለአሥር ደቂቃ ማቆየት፡፡ ከዚያም ሙቀቱን ወደ 350 ዲግሪ ፋራንሃይት ዝቅ አድርጎ ለአርባ ደቂቃ ማብሰል፡፡

  ጽጌ ዕቁባሚካኤል ‹‹የእናት ጓዳ›› (1984)

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነትና ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጀመረው የአፍሪካ...

  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

  በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው...

  አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው

  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሥር ካሉት 160 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ...

  ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!

  ሰሞኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት...