ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከአገር አቀፍና ክልላዊ እንዲሁም በቅርቡ ወደ አገር ውስጥ ከገቡ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ማክሰኞ ኅዳር 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተበታትኖ ከመሥራት ይልቅ መሰባሰቡ የሚበጅ መሆኑን በመጥቀስ ፓርቲዎች ተሰባስበው ለአገር የሚጠቅም ሐሳብ እንዲያመጡ ምክር ለግሰዋል፡፡ እስከ እኩለ ቀን የተካሄደው ምክክር ካበቃ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይን ጨምሮ ሁሉም ተሳታፊዎች የምሳ ማዕድ ተቋድሰዋል፡፡ ፎቶዎቹ የመድረኩን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -