Tuesday, August 16, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ሥነ ፍጥረትመልከ አንበሳ

  መልከ አንበሳ

  ቀን:

  አንበሳ የአፍሪካ ትልቁ ሥጋ በል እንስሳ ነው፡፡ ወንዱ በአማካይ 189 ኪ.ግ ይመዝናል፡፡ አልፎ አልፎ እስከ 260 ኪ.ግ የሚመዝንም ይገኛል፡፡ ሴቷ ደግሞ 126 ኪ.ግ ትመዝናለች፡፡ ወንዱ ጋማ አለው፡፡ ጋማው መታየት የሚጀምረው ሁለት ዓመት ከሞላው በኋላ ነው፡፡ ጋማው በጉርምስናው ትልቅ ይሆንና ሲያረጅ ደግሞ ይቀንሳል፡፡ አንዳንዴ ግን ጐፈር ላይኖረው ይችላል፡፡ ቢጫማ ቡኒ ሆኖ ከስር ነጣ ይላል፡፡ የጅራቱ ጫፍ ጥቁር ጐፈር አለው፡፡ የጆሮው ጀርባና ጠርዙ ጥቁር ነው፡፡ የጋማው ጐፈር ይለያያል፡፡ ከቢጫማ ቡኒ ጀምሮ የቀይ ቡኒ ወይም ጥቁር ሊሆን ይችላል፡፡ ቡችላዎቹ ነጠብጣብ ያለው ግራጫ ቀለም ያላቸው ፀጉራሞች ናቸው፡፡ ቀለማቸው ወደ ወላጆቻቸው ቀለም መለወጥ የሚጀምረው ሦስት ወር ከሞላቸው በኋላ ቢሆንም፣ የደበዘዘው ነጠብጣብ ሳይጠፋ ሊቆይ ይችላል፡፡ ሴቶቹ አራት ጡቶች አላቸው፡፡

  • ሰሎሞን ይርጋ (ዶ/ር) «አጥቢዎች» (2000) 
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነትና ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጀመረው የአፍሪካ...

  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

  በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው...

  አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው

  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሥር ካሉት 160 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ...

  ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!

  ሰሞኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት...