Tuesday, August 16, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ፍሬከናፍር‹‹የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ገብቶ የለውጡን ፍኖተ ካርታ አይነድፍም››

  ‹‹የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ገብቶ የለውጡን ፍኖተ ካርታ አይነድፍም››

  ቀን:

  በኢትዮጵያ በአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ሬይነር በአዳማ ከተማ ባለፈው ሳምንት ለጋዜጠኞች የተሰጠ ሥልጠና ሲጠናቀቅ ከጋዜጠኞች ጋር ካደረጉት ውይይት የተወሰደ፡፡ አምባሳደር ሬይነር በአሜሪካ ኤምባሲ፣ በአይሬክስና በኦቢኤን ትብብር ለጋዜጠኞች የተሰጠ የአንድ ሳምንት ሥልጠና ሲጠናቀቅ በክብር እንግድነት ተገኝተው ነበር፡፡ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው የፖለቲካ ለውጥ በአገሪቱ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው ብለው፣ ለዚህም የአሜሪካ መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስረድተዋል፡፡ ነገር ግን እንደሚወራው መንግሥታቸው በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ገብቶ የለውጡን ፍኖተ ካርታ እንደማይነድፍ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድን (ዶ/ር) የመረጠችው አሜሪካ ናት የሚባለውም ስህተት ነው ብለዋል፡፡ ‹‹አንዳንድ ጊዜ አሜሪካን ከሆነችው በላይ አድርጋችሁ ታስባላችሁ፤›› ሲሉም አክለዋል፡፡

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነትና ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጀመረው የአፍሪካ...

  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

  በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው...

  አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው

  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሥር ካሉት 160 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ...

  ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!

  ሰሞኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት...