Tuesday, August 16, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ባልትናየአበሻ ጐመን በነጭ ሽንኩርት

  የአበሻ ጐመን በነጭ ሽንኩርት

  ቀን:

  ጥሬ ዕቃዎች

  • 4 መካከለኛ ጭልፋ (600 ግራም) ቅጠሉ ብቻ በመቀቀያ አፈር የተቀቀለና ደቆ የተከተፈ የአበሻ ጐመን
  • 1 መካከለኛ ጭልፋ (150 ግራም) በክብ ቅርጽ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
  • 1 መካከለኛ ጭልፋ (150 ግራም) ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
  • 4 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቅቤ
  • ግማሽ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ኮረሪማ
  • 4 ፍሬው ወጥቶ የተገረደፈ ቃርያ
  • 2 የሻይ ማንኪያ ጨው

  አዘገጃጀት

  1. ቀይ ሽንኩርቱን በውኃ ብቻ ማብሰል፤
  2. ሲበስል ሁለት የሾርባ ማንኪያ ቅቤ መጨመር፤
  3. ጐመኑን ጨምሮ በትንሽ ውኃ ሳይከድኑ ማብሰል፤
  4. ነጭ ሽንኩርቱን ለብቻው በትንሽ ውኃና በአንድ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ መቀቀል፤
  5. ነጭ ሽንኩርቱ ሲበስል ጐመንና ኮረሪማውን ጨምሮና ጨውን አስተካክሎ ማውጣት፤
  6. ጐመኑና ሽንኩርቱን አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ አድርጐ ነጭ ሽንኩርቱ እንዳይፈራርስ በጥንቃቄ እያማሰሉ ቃርያ ነስንሶ ከደባለቁ በኋላ ማውጣት፡፡

  [ጐመኑና ነጭ ሽንኩርቱ አረንጓዴና ነጭ ሆኖ መታየት አለበት፡፡ ሽንኩርቱ ለብቻ የሚቀቀለው እንዳይቦካና መልኩ እንዳይጠፋ ነው፡፡]

  • ደብረወርቅ አባተ ‹‹የባህላዊ ምግቦች አዘገጃጀት›› (2003)
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነትና ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተጀመረው የአፍሪካ...

  በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል

  በትራፊክ አደጋ 3,971 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በአገር አቀፍ ደረጃ በተጠናቀቀው...

  አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው

  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሥር ካሉት 160 የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ...

  ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!

  ሰሞኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት...