Thursday, August 18, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ማኅበራዊጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በ300 ሚሊዮን ዶላር የሚገነባውን የሕክምና ማዕከል የመሠረት...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በ300 ሚሊዮን ዶላር የሚገነባውን የሕክምና ማዕከል የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ

  ቀን:

  ወደ ውጭ የሚጓዙ ዜጎችን ያስቀራል የተባለውንና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ይገነባል የተባለውን ሮሃ ሕክምና ማዕከል  ግንባታ የመሠረት ድንጋ ተቀመጠ። የመሠረት ድንጋይ ያስቀመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ /ር) ናቸው።
  ከኢትዮጵያ  ወደ ውጭ አገሮች የሚጓዙ ዜጎችን ያስቀራል የተባለው    “የህክምና ማዕከል ሮሀ የህክምና ማዕከል” የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ሙሉ ወጪውን ችሎ የሚገነባው ሮሃ ግሩፕ የተባለ የአሜሪካ ኩባንያ መሆኑንም፣ ዛሬ ሚያዝያ 2 ቀን  2013 ዓ.ም የመሠረት ድንጋይ ሲቀመጥ ተነግሯል።
  ግንባታው በአምስት አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል። የሕክምና ማዕከሉ የልብ ቀዶ ጥገና፡ የካንሰርና ዘርፈ ብዙ የሕክምና  አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል፡፡ለ7,500  ዜጎች የስራ ዕድል  ከመፍጠሩም በተጨማሪ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማዕከልም እንደሚሆንም የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሀንስ ተናግረዋል ፡፡
   በየሕክምና ማዕከሉ ተኝተው ለሚታከሙ 1500 አልጋ ፡እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡ ማዕከሉ የሚገነባው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሀያት ሆስፒታል አካባቢ አድዋ ፓርክ ሜዳ ላይ ነው።

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  የፌደራሉ መንግሥት በትግራይ ኃይሎች ላይ ጥቃት አልፈጸምኩም አለ

  የጠቅላይ ሚንስትሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ...

  12ኛ ክልል እንዲቋቋም ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ተወሰነ

  የፌዴሬሽን ምክር ቤት በክልል የመደራጀት አቤቱታን ተቀብሎ በመመርመር ሕዝበ...

  የኬንያ ምርጫ ቀጣናዊ አንድምታው

  በዘመናት ውስጥ ሳይናወጥ መዝለቅ የቻለ ይሉታል አንዳንዶች፡፡ የአገሮቹ መሪዎች...