Monday, August 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ቢዝነስ

  የአገሪቱ ባንኮች ካፒታል 199.1 ቢሊዮን ብር ደረሰ

  ከታክስ በኋላ 50 ቢሊዮን ብር ማትረፋቸውን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ የአገሪቱ ባንኮች ካፒታል 199.1 ቢሊዮን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ባለፉት አራት ዓመታት የፋይናንስ ዘርፉ እያስመዘገበ ያለውን ውጤት አስመልክቶ እንዳስታወቀው፣ እ.ኤ.አ. በ2019 የባንኮቹ ካፒታል...

  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ ገንዘቡን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ለማሳደግ እንደሚሠራ አስታወቀ

  በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በተለያዩ ክንውኖቹ ከዕቅድ በላይ ውጤት ማስመዝገቡን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ የገንዘብ መጠኑን ከ1.1 ትሪሊዮን ብር በላይ ለማድረስና በሌሎች አገልግሎቶቹም ከ20 በመቶ በላይ ዕድገት ለማስመዝገብ እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ ባንኩ የ2014...

  ላለፉት ሰባት ዓመታት ላልተጠናቀቀው የኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተጨማሪ 4.8 ቢሊዮን ብር ተጠየቀ

  ከስድስት ዓመት በፊት የኢትዮ ቴሌኮምን ዋና መሥሪያ ቤትን በ4.5 ቢሊዮን ብር በሦስት ዓመት ገንብቶ ለማጠናቀቅ ውል የገባው የቻይናው ሲጂኦሲ ኮንትራክተር፣ ሕንፃውን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 4.8 ቢሊዮን ብር መጠየቁ ተሰማ፡፡ በቦሌ አይሲቲ ፓርክ ውስጥ በ37 ሺሕ ካሬ...

  የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ከ760 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ185 ጭነት ተሽከርካሪዎችን ሊገዛ ነው

  የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 185 የጭነት ተሽከርካሪዎችን በ14.5 ሚሊዮን ዶላር ወይም 760.5 ሚሊዮን ብር ግዥ ሊፈጽም ነው፡፡ ድርጅቱ ለሁለተኛ ጊዜ ባወጣው ጨረታ ተሽርካሪዎቹን ለማቅረብ በጋራ የጨረታ ሰነድ ያቀረቡ ሁለት ድርጅቶችን መርጧል፡፡ የተመረጡት አቅራቢዎች...

  የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና አገልግሎት ሊጀምር ነው

  የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ልዩ ነፃ የንግድ ቀጣና ለማሻገር የተደረገው ዝግጅት በመጠናቀቁ፣ ነፃ የንግድ ቀጣናው አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከአንድ ወር በፊት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ ነፃ የንግድ ቀጣናውን ተግባራዊ ለማድረግ እየሠራ ከሚገኘው...

  ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ

  በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ ተለይተው እንደተከለከሉና እንግልት እንደተፈጸመባቸው የተገለጸውን የመብት ጥሰት እያጣራሁ ነው አለ፡፡ የኮሚሽኑ የሲቪልና ፖለቲካ መብቶች ኮሚሽነር...

  በቴሌ ብር የፋይናንስ አማራጮች ብቻ 19.5 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ መታቀዱ ተገለጸ

  ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ፋይናንስ ባቀረበው ሦስት አማራጮች በአንድ ዓመት ብቻ 19.5 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ተገለጸ። የክፍያ አማራጮቹ የቁጠባ (ሳንዱቅ)፣ እንደኪሴ (ኦቨር ድራፍት)ና መላ (ብድር) የተሰኙ ሲሆኑ፣ አነስተኛ የገቢ ምንጭ ላላቸው...

  የሶማሊያና የኬንያ የጫት ንግድ ስምምነት በኢትዮጵያ ጫት ላኪዎች ላይ ሥጋት ፈጠረ

  ‹‹ምንም ዓይነት የቀረበ ቅሬታ የለም›› ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከሁለት ዓመታት ዕገዳ በኋላ የሶማሊያና የኬንያ የጫት ንግድ ስምምነት እንደገና በመደረጉ፣ በኢትዮጵያውያን ጫት ላኪዎች ላይ ሥጋት ፈጠረ፡፡ ባለፈው ሳምንት ኬንያ ወደ ሶማሊያ ከፍተኛ መጠን ያለው ጫት ልካለች፡፡ ኬንያ...

  ምጣኔ ሀብትን በፖለቲካ መነጽር የመቃኘት ውጤት

  የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት መረጋጋት ከራቀውና በተለይ የደሃው ገቢና ወጪ አራምባና ቆቦ ከሆነ ሰነባበተ፡፡ የሚጋጩ የፊስካልና የሞኒታሪ ፖሊሲዎች ኢሕአዴግ ትቶ ያለፋቸውን የኢኮኖሚ ጠባሳዎች ከማዳን ይልቅ እያባባሱ እንደሆነ፣ የኢኮኖሚ ማሻሻያው ዓላማና ውጤታማነትም አጠያያቂ ስለመሆኑ ሪፖርተር ያነጋገራቸው...

  የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት ሕንፃ ግንባታ ከስድስት ዓመታት በኋላም አለመጀመሩ ቅሬታ ፈጠረ

  የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዲስ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት በተረከበው ቦታ ላይ ምንም ዓይነት ግንባታ ሳይጀምር ስድስት ዓመታት መቆጠራቸው በምክር ቤቱ አባላት ዘንድ ቅሬታን ፈጠረ። ንግድና ዘርፍ ምክር ቤቱ ለዋና መሥሪያ...
  - Advertisement -
  - Advertisement -Newspaper WordPress Theme
  - Advertisement -