Monday, August 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ቢዝነስ

  የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የ2014 ሒሳብ ዓመት አፈጻጸምና የገጠሙት ተግዳሮቶች

  የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2014 የሒሳብ ዓመት ካገኙት 15.6 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ የዓረቦን ገቢ ውስጥ ዘርፉን የሚመራው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት 43 በመቶው የሚሆነውን የዓረቦን ገቢ ድርሻ፣ ማለትም 6.7 ቢሊዮን ብር የዓረቦን ገቢ በማግኘት የገበያ ድርሻውን...

  የነዳጅ ኩባንያዎች ከመዳረሻቸው የመረካከቢያ ሰነድ ካላመጡ ነዳጅ እንዳይጭኑ ትዕዛዝ ተላለፈ

  የነዳጅ ኩባንያዎች፣ ነዳጅ አመላላሽ ቦቴ ተሽከርካሪዎቻቸው ከጂቡቲ ነዳጅ ሲቀዱ፣ ከዚህ በፊት የጫኑት ነዳጅ መዳረሻው ደርሶ ስለመራገፉ የርክክብ ሰነድ እንዲያመጡ፣ ካልሆነ ግን ከነገ ከሐሙስ ሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ነዳጅ መጫን እንዳይፈቀድላቸው የነዳጅና ኢነርጂ...

  የመኪና ማቆሚያ ወለልን ለሌላ አገልግሎት የተጠቀሙ ተቋማት የንግድ ፈቃድ አንዲታገድ ተጠየቀ

  በከተማዋ ውስጥ ያሉ የግል ሕንፃዎች በታለመለት መንገድ አገልግሎት እየሰጡ መሆናቸውን የመከታተልና የመቆጣጠር ሥልጣን የተሰጠው የአዲስ አበባ ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን፣ በተለይም የመኪና ማቆሚያ ወለል ለሌላ አገልግሎት አውለዋል ያላቸው 23 ሕንፃዎች የንግድ ፈቃድ እንዲታገድ...

  ዓመታዊ ትርፍን ጨምሮ በተለያዩ መለኪያዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2014 የሒሳብ ዓመት በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ፣ በብድር አቅርቦትና በትርፍ ምጣኔው ከዕቅዱ በላይ ማከናወን መቻሉንና ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሰጠውን አዲስ ብድር በ67 በመቶ በማሳደግ ከ179.2 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ማቅረቡን አስታወቀ፡፡  ባንኩ የ2014...

  ወጋገን ባንክ ከገጠመው ቀውስ በማገገም ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ

  የባንኩ 112 ቅርንጫፎች አሁንም ከአገልግሎት ውጪ ናቸው ባለፈው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ የትርፍ ምጣኔው ቀንሶ የነበረው ወጋገን ባንክ በ2014 የሒሳብ ዓመት ከነበረበት ዝቅተኛ አፈጻጸም ወጥቶ ከታክስና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገብ መቻሉን...

  ከክልሎች የንብረት ታክስ ገቢ 25 በመቶው ለፌዴራል እንዲሆን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ

  በቅርቡ በአዋጅ ፀድቆ ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ ከሚጠበቀው የንብረት (ፕሮፐርቲ) ታክስ፣ ክልሎች ከሚሰበስቡት ገቢ 25 በመቶው ለፌዴራል መንግሥት እንዲሆን የገንዘብ ሚኒስቴር ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ አቀረበ፡፡ ከንብረት ታክስ ከሚገኘው ገቢ በምን ያህል መጠን ለፌዴራልና...

  ከ235 ሺሕ ቶን በላይ ጥራጥሬና የቅባት እህል በመደበቅ ታሽገው የነበሩ መጋዘኖች ተከፈቱ

  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ወደ ውጭ መላክ የነበረበትን ከ235 ሺሕ ቶን በላይ ጥራጥሬና የቅባት እህል አከማችተው በመገኘታቸው ያሸጋቸውን የ26 ላኪዎች መጋዘኖችን መክፈቱን አስታወቀ፡፡ መጋዘኖቹ በዚህ ሳምንት የተከፈቱት ለሦስት ወራት ከእነ ያዙት ምርታቸው ታሽገው ከቆዩ...

  ሲሚንቶ ለክልሎች በኅብረት ሥራ ማኅበራት በኩል  እንዲያከፋፈል ተደረገ

  ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቋል ከሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባር ላይ የዋለው የሲሚንቶ ግብይትና ሥርጭት መመርያ ቁጥር 908/2014ን ተከትሎ፣ የክልል የንግድ ቢሮዎች የሲሚንቶ ምርትን በትክክል ለተጠቃሚው ያደርሳሉ ባሏቸው ዩኒየኖችና የኅብረት ሥራ ማኅበራት በኩል...

  አዋሽ ባንክ ለማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት 5.5 ቢሊዮን ብር ብድር ሊያቀርብ ነው

  አዋሽ ባንክ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ለተለያዩ የማክሮ ፋይናንስ ተቋማት 5.5 ቢሊዮን ብር ብድር ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። ባንኩ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ለማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት (ለአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት) ለማበደር ካቀደው በጀት ውስጥ 1.5 ቢሊዮን...

  ኢትዮ ቴሌኮም የፀጥታ ችግር በገቢው ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን አስታወቀ

  የወጪ ቁጠባ ስትራቴጂን ተግባራዊ በማደረጉ 5.4 ቢሊዮን ብር ማዳኑን ገለጸ በ2014 የበጀት ዓመት አጠቃላይ ገቢውን 70 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ወጥኖ የነበረው ኢትዮ ቴሌኮም፣ በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ያቀደውን ገቢ እንዳያገኝ ተፅዕኖ ማሳደሩን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ካሉት አጠቃላይ...
  - Advertisement -
  - Advertisement -Newspaper WordPress Theme
  - Advertisement -