መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፓርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
Search
NewsWeek
PRO
እንግሊዘኛ
ጨረታ
ስራ
ስፖንሰር የተደረጉ
Tuesday, August 16, 2022
ተጨማሪ አገልግሎቶች
Subscribe To SMS
ሌሎች አገልግሎቶች
ለበለጠ መረጃ
ስለ ሪፖርተር
ለ ጥያቄ ወይም አስተያየት
Search
Search
Facebook
Twitter
Youtube
Subscribe
መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፓርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
ልዩ ልዩ ዓምዶች
ታክሲ
ደላላው
ሸማች
ዓለም
ዝንቅ
ፍሬከናፍር
ተስፍሽ ና ገብርሽ
ሌሎች ዓምዶች
ልናገር
ተሟገት
ፌርማታ
አስተያየት
እኔ የምለው
የሳምንቱ ገጠመኝ
ነባር ዓምዶች
ምን የት?
ሥነ ፍጥረት
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
በሕግ አምላክ
ባልትና
ይድረስ ለሪፖርተር
ሌሎች ዓምዶች
- Advertisment -
- Advertisment -
ሸማች
የአገር ኩራት የሆነው አየር መንገድ የአገር ውስጥ ምርት ይጠቀም
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
August 14, 2022
ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በሚመረቱ ምርቶች ለመተካት በመንግሥት ደረጃ በተሠራ ሥራ ቢሊዮን የሚገመት የውጭ ምንዛሪ ማዳን ስለማስቻሉ በቅርቡ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡...
የግሉ ዘርፍ ሸቀጦችን መቸርቸር ተፀይፎ በአገር ወስጥ የሚያመርተው መቼ ይሆን?
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
August 7, 2022
በአንድ አገር አኮኖሚ ውስጥ የግሉ ዘርፍ ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ በኢኮኖሚ ግስጋሴያቸው ስማቸውን ደጋግመን የምንጠቅሳቸው አገሮች ዛሬ ለደረሱበት ዕድገት ደረጃ የበቁት የግሉን ዘርፍ ደግፈው...
የኢትዮጵያ ስም በዓለም የስንዴ አምራቾች ሠንጠረዥ ውስጥ ተካቶ ያሳየን!
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
July 31, 2022
ለዛሬ ስለኑሮ ውድነት፣ ስለሸቀጦች ዋጋ መናርና የአቅርቦት እጥረት፣ ወይም ስለገበያ ሥርዓቱ መበላሸት የምንታዘባቸውን መንቀሳችንን ገታ አድርገን፣ ኢትዮጵያችን ስትደሰት እኛም እንደ ሸማች፣ ነገር ግን ሸማችነታችንን...
የአዲስ አበባ ትራንስፖርትን ዘርፍ የሚመራ የመንግሥት አካል ራሱን ይመልከት!
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
July 24, 2022
በአዲስ አበባ ከተማ ሥር ከሰደዱ ብርቱ ችግሮቻችን አንዱ የትራንስፖርት አገልግሎት ነው፡፡ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለው የትራንስፖርት እጥረትና አማራሪ የአገልግሎት አሰጣጥ የከፋ ከሚባል ደረጃ...
ለኮንዶሚኒየም ቤቶች የተመዘገቡ ነዋሪዎች በባለሙያ የሚወከሉበት የዕጣ አወጣጥ ሥርዓት ይስፈን!
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
July 17, 2022
በመንግሥት ደረጃ ተፈጸሙ የሚባሉ ግድፈቶች ወይም ስህተቶች በርካታ መገለጫዎች አሉዋቸው፡፡ አንዳንዱ ግድፈት ሆን ተብሎ የሚፈጸም ነው ተብሎ ይታመናል፡፡ ሌላው ከብቃት ማነስ ጋር በተያያዘ የተፈጸመ...
በሲሚንቶ ጉዳይ አገር እየተተረማመሰ እስከ መቼ ይቀጥላል?
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
July 10, 2022
የአገራችን የሲሚንቶ ገበያ ጉዳይ ዛሬም እንቆቅልሽ እንደሆነብን ነው፡፡ ከሲሚንቶ ግብይትና አጠቃላይ ገበያ ሒደቱ ከችግር ሳይፀዳ በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ይህም የሲሚንቶ ጉዳይ የአገራችን የግብይት ሥርዓት...
የሕዝብ ሀብት እየተሸሸገና እየተዘረፈ መልሶ የሕዝብ መሰቃያ መሆን የለበትም
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
July 3, 2022
በግብይት ሥርዓት ውስጥ ከተጣባን እጅግ ክፉ ምግባሮች መካከል አንዳንድ አጋጣሚዎችን ላልተገባ ተግባር መጠቀም ተጠቃሽ ነው፡፡ አጋጣሚ ተገኘ ተብሎ የሚፈጸም ሕገወጥ ድርጊት እየተበራከተ መጥቷል ብቻ...
የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ለሌላ የዋጋ ንረት ሰበብ እንዳይሆን
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
June 26, 2022
ዓለም ከገጠማት ወቅታዊ ቀውስ አንፃር በርካታ አገሮች ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮት እየገጠማቸው ነው፡፡ በተለይ የዋጋ ንረት የእያንዳንዱ አገር ፈተና መሆን ከጀመረ ሰነባበተ፡፡ በኢኮኖሚ አቅማቸው አንቱ የተባሉት...
በሸቀጦች ላይ የሚደረገውን ሕገወጥ የዋጋ ጭማሪ መንግሥት ሃይ ሊለው ይገባል!
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
June 18, 2022
ሰሞኑን በባትሪ እየተፈለገ ያለ ምርት ካለ ስኳርን የሚደርስበት የለም፡፡ በመደብሮች ውስጥ ስኳር ከጠፋ ሰነባብቷል፡፡ በሸማች ማኅበራት የለም፡፡ እየሸጡ አይደለም፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በብዙዎች የሸማቾች...
የዕንቁላል ዋጋ በየጊዜው የሚጨምረው በነዳጅ ዋጋ ምክንያት ይሆን?
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
June 12, 2022
ሰሞኑን በግል የገጠመኝና ከሌሎች የሰማኋቸው የአንዳንድ ዕቃዎችና የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንድደነግጥ አድርገውኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት አዘውትሮ ዳቦ ከምገዛበት ዳቦ ቤት ደርሼ እስካሁን...
ካላመረትን ከዋጋ ግሽበት አዙሪት አንወጣም
ሸማች
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
-
June 6, 2022
በገበያ ውስጥ የሚታየውን የምርት እጥረት ለመቅረፍ እንዲሁም ዛሬም ሆነ ወደፊት ሊከሰት የሚችል የዋጋ ንረትን ለመከላከል ዋነኛው መፍትሔ ምርታማ መሆን ነው፡፡ ዛሬ እየተገዳደረንና እየፈተነን ያለውን...
የሸማቹን መብት ለማስጠበቅ የተቋቋሙት ተቋማት የት አሉ?
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
May 30, 2022
ተደጋግሞ እንደሚነገረውና በተጨባጭ እንደምናየውም የአገራችን የግብይት ሥርዓት መረን የለቀቀ ነው፡፡ አልዘመነም፡፡ በሥነ ምግባር የሚመራም አይደለም፡፡ ኢኮኖሚውን ያገናዘበ የትርፍ ሥሌት የለም፡፡ በዘፈቀደ የሚፈጸም ግብይት ይበዛዋል፡፡ ...
ተማክረው ችግሮቻችን ይቀርፋሉ ያልናቸው ሹማምንት ተቧድነው እየዘረፉን ነው
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
May 15, 2022
ፈርዶብን ችግራችን ብዙ ነው፡፡ ጦርነት የእርስ በርስ ግጭት፣ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አስተዳደር ዕጦት፣ የትምህርት ጥራት ችግር እያልን እንደ አገር የገጠሙንን ችግሮች እንዲህ እያለን ከዘረዘርናቸው...
በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ላይ የተነሱ እጆች ይውረዱ
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
May 8, 2022
በአገራችን ዘመናዊ ግብይት ሥርዓትና የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ዘዴዎችን በመተግበር በቀዳሚነት ስማቸውን ልንጠቅስ ከምንችለው ተቋማት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ...
በረብ የለሽ ግጭቶች የሚያርሱ እጆች ምፅዋት ጠባቂ እየሆኑ ነው
ሸማች
ናታን ዳዊት
-
May 1, 2022
በዓለማችን ከፍተኛ የዋጋ ንረት ከሚታይባቸው አሥር አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ በዚህ ሰንጠረዥ ውስጥ ከገባች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የዋጋ ንረቱን ለማከም እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ውጤት...
1
2
3
...
27
Page 1 of 27
167,271
Fans
Like
228,436
Followers
Follow
10,500
Subscribers
Subscribe
- Advertisment -
- Advertisment -
- Advertisment -
ትኩስ ዜናዎች
ለሰላም ድርድሩ ‹‹ከአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት ውጭ ሌላው ተቀባይነት የለውም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብረት ላይ የደረሰው የትራፊክ አደጋ በ494 በመቶ ጨምሯል
አዲሱን የመንግሥት መዋቅር ዘርግተው ያጠናቀቁ ተቋማት 31 በመቶ ብቻ ናቸው
ለተቃርኖ ምክንያት የሚሆኑ ከንቱ ድርጊቶች ይወገዱ!
ለኬንያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚሸጥበት ታሪፍ ማሻሻያ ተደረገበት
Load more
ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ