ዜና

ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፍን በበለጠ ክፍት እንድታደርግ መጠየቋ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በተቀመጠላት መርሐ ግብር መሠረት በመጪው የአውሮፓውያን ዓመት መጋቢት ወር የዓለም የንግድ ድርጅት አባል እንድትሆን፣ የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፉን አሁን ካለው በበለጠ ክፍት እንድታደርግ ከዓለም የንግድ ድርጅት ተጨማሪ ጥያቄ እንደቀረበለት ተገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ሰኞ መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢትዮጵያ በድርጅቱ የአባልነቷ ጥያቄ እንዲፀድቅ ከ19 አገሮችና ከዓለም ባንክ ድጋፍ ማግኘቷን ገልጸዋል፡፡ ከዓለም ንግድ...
- Advertisment -

የተወሰኑ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የተወሰኑ የአገሪቱ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ (liquidity) እጥረት እንዳጋጠማቸውና በውጭ ምንዛሪ ተመን ረገድም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግምታዊ አስተሳሰቦች (expectations) መታየት በመጀመራቸው፣ ጥንቃቄ እንዲደረግ ሲል የኢትዮጵያ...
- Advertisment -

የአሜሪካ ድጋፍ መቋረጥ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ከተጠቃሚነት እንዲወጣ መገደዱ ተገለጸ

በሃይማኖት ደስታ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ድጋፍ መቋረጥ፣ በኢትዮጵያ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ 63 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተያዘላቸው ፕሮጀክቶች እንዲሰረዙ ማስገደዱን...
- Advertisment -

ሚድሮክ ለኪሳራ ይዳርጋል ያለውን የበረራ ዘርፍ ለማጠናከር ከ380 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት አውሮፕላን ተረከበ

ከ20 ዓመታት በላይ በኪሳራ መሥራቱን ተናግሯል ‎‎በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ንግድና አገልግሎት ዘርፍ ሥር የሚገኘውና በአየር ትራንስፖርት ንግድ ላይ ከተሰማራ ጀምሮ ለ20 ዓመታት በኪሳራ ውስጥ መቆየቱን...

በትግራይ ክልል በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ መሆኑ ተገለጸ

‹‹ለደርሶ መልስ የሚከፈል 20 ብር የትራንስፖርት ታሪፍ 80 ብርና ከዚያ በላይ መድረሱ ተነግሯል በሃይማኖት ደስታ በትግራይ ክልል በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ አስተዳደራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ...

ምሥራቅ አፍሪካ የአኅጉሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚመራ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አስታወቀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አዘጋጅቶ በዚህ ሳምንት ይፋ ያደረገው እ.ኤ.አ. የ2025 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ሪፖርት፣ ምሥራቅ አፍሪካ ከየትኛውም የአኅጉሪቷ ክፍሎች የፈጠነ ዕድገት እንደሚኖረውና...

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች

ዓለም አቀፍ ደረጃን የያዘ የሰውነት መገጣጠሚያ አካላት...

የመገጣጠሚያ አካላት ጤና የአለት ተአለት ህይወትን...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከዴሞክራሲ ሥርፀት ዳይሬክተሩ ጋር በወቅታዊ...

እሺ ውይይቱን ከየት እንጀምር? ዴሞክራሲን ለመትከል ተግዳሮት...

የሶማሊያ ቀውስ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚኖረው...

 ‹‹አልሸባብ እንደ ታሊባን›› ሲል የሚጠይቀው የአደም...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የንፁኃን ግድያና ስወራ ከፍተኛ ሥጋት ውስጥ እንደከተታቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

ጉሕዴን አባሎቹ መጠርጠራቸው ፍጹም ስህተት መሆኑንና ታጣቂ እንደሌለው አስታውቋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ ልዩ ስሙ ‹‹በዶሬ›› በተባለ ሥፍራ ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውንና...

ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈጸሙ ወንጀሎች የሚዳኙበት ችሎት ለማቋቋም ዝግጀት እየተደረገ መሆኑ ተሰማ

ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈጽሙ ወንጀሎችን በተፋጠነ ሁኔታ ለመዳኘት የሚያስችል ችሎት ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ‹‹ጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን ፌሎሽፕ ኢትዮጵያ››...

በአዲስ አበበ ከተማ ኢ-መደበኛ ንግድ የሚካሄድበት ሰዓት በአምስት ፈረቃ ተከፋፍሎ ይፋ ተደረገ

ኢ-መደበኛ ሆኖ የሚመዘገብ ነጋዴ መሥራት የሚችለው ሁለት ዓመት ብቻ ነው የትርፍ ጊዜ ክፍያ በደንቡ ላይ አለመቀመጡ ጥያቄ አስነስቷል በሃይማኖት ደስታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በአራተኛ ዓመት...

በትምህርት ዘርፍ አወቃቀር ላይ ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በሕግ ሊጠይቁ ነው

‹‹ጉዳዩን የፈለጉበት ቦታ መውሰድ ይችላሉ›› አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በያሬድ ንጉሤ በራስ ገዝነት ሒደት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የነበሩትን ኮሌጆችና የትምህርት ፕሮግራሞች እየቀነሰና እያጠፈ በመምጣቱ ቅሬታ ያላቸው...

በምያንማር በከፋ ሥቃይ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን መንግሥት እንዲታደጋቸው የተመለሱ ወጣቶች ጠየቁ

ለኤሌክትሪክ ግርፋትና ለተለያዩ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት መዳረጋቸውንም ጠቁመዋል ደላሎች ባቀረቡላቸው (በነገሯቸው) አስጎምዢ ክፍያ ተታልለው ቀድሞ በርማ ተብላ ትጠራ በነበረችውና በደቡብ ምሥራቅ ኤሺያ አገር...

Newsletter

Popular Articles

‹‹የመጠፋፋት ባህልና በሶሻሊስት ዕሳቤ የመጣ በሽታ የኢትዮጵያ ስብራቶች ናቸው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

ሲሚንቶ አምራቾች ወደ ውጭ ለመላክ ጥያቄ እያቀረቡ መሆኑን ገልጸዋል ቀይ ባህርን በተመለከተ ሰላም ወዳዶች ያደራድሩን ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል ነባር የመጠፋፋት ባህልና ከሶሻሊስት ዕሳቤ ጋር ወደ ኢትዮጵያ...

በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ኃይሎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማስቻል ያለመ የሰላም ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው

በሃይማኖት ደስታ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ኃይሎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማስቻል ዕቅድ ይዞ የጀመረውን አገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ለሁለተኛ ጊዜ ሊያካሂድ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት...

በአማራ ክልል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር አጀንዳ ለማሰባሰብ መግባባት ላይ መድረሱ ተነገረ

በሃይማኖት ደስታ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እንደሚያካሂድና አጀንዳ የማሰባሰቡ ሒደቱ...

ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በአገሪቱ ታሪከ የመጀመሪያ ነው ያለውን የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ለሁለት ባንኮች ሰጠ፡፡ ባለሥልጣኑ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም. የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥን...

መከላከያ ሠራዊት የሰሞኑን የፋኖ ትጥቅ ትግል ያስተባበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ምግበ ኃይለ ናቸው ሲል ከሰሰ

የፋኖ ታጠቂ ቡድን ሰሞኑን ‹‹ዘመቻ አንድነት›› በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የጀመረውን የትጥቅ ትግል ያደራጁትና ያስተባበሩት፣ የትግራይ የፀጥታ ኃይል አመራር የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራል...
error: