መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፓርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
Search
NewsWeek
PRO
እንግሊዘኛ
ጨረታ
ስራ
ስፖንሰር የተደረጉ
Monday, August 8, 2022
ተጨማሪ አገልግሎቶች
Subscribe To SMS
ሌሎች አገልግሎቶች
ለበለጠ መረጃ
ስለ ሪፖርተር
ለ ጥያቄ ወይም አስተያየት
Search
Search
Facebook
Twitter
Youtube
Subscribe
መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፓርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
ልዩ ልዩ ዓምዶች
ታክሲ
ደላላው
ሸማች
ዓለም
ዝንቅ
ፍሬከናፍር
ተስፍሽ ና ገብርሽ
ሌሎች ዓምዶች
ልናገር
ተሟገት
ፌርማታ
አስተያየት
እኔ የምለው
የሳምንቱ ገጠመኝ
ነባር ዓምዶች
ምን የት?
ሥነ ፍጥረት
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
በሕግ አምላክ
ባልትና
ይድረስ ለሪፖርተር
ሌሎች ዓምዶች
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜና
ቢዝነስ
የአገሪቱ ባንኮች ካፒታል 199.1 ቢሊዮን ብር ደረሰ
ዳዊት ታዬ
-
August 8, 2022
ከታክስ በኋላ 50 ቢሊዮን ብር ማትረፋቸውን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ የአገሪቱ ባንኮች ካፒታል 199.1 ቢሊዮን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ባለፉት አራት ዓመታት የፋይናንስ ዘርፉ እያስመዘገበ ያለውን ውጤት አስመልክቶ እንዳስታወቀው፣ እ.ኤ.አ. በ2019 የባንኮቹ ካፒታል...
ማኅበራዊ
የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከደመወዝ ጭማሪና ከዕርከን ዕድገት ጋር በተያያዘ መንግሥትን አስጠነቀቁ
ሳሙኤል ቦጋለ
-
August 7, 2022
‹‹የደመወዝ ጉዳይ የትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ሳይሆን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንም ጉዳይ ነው›› ትምህርት ሚኒስቴር የበርካታ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በአንድ ላይ በማኅበሮቻቸው በኩል መንግሥትን የደመወዝ ጭማሪና የዕርከን ዕድገት እንዲያደርግ፣ አሊያም ለሚከተለው ጣጣ ኃላፊነቱን እንደማይወስዱ አስጠነቀቁ፡፡ የየዩኒቨርሲቲዎች ማኅበራትም ለየብቻ...
ቢዝነስ
ላለፉት ሰባት ዓመታት ላልተጠናቀቀው የኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተጨማሪ 4.8 ቢሊዮን ብር ተጠየቀ
ሲሳይ ሳህሉ
-
August 7, 2022
ከስድስት ዓመት በፊት የኢትዮ ቴሌኮምን ዋና መሥሪያ ቤትን በ4.5 ቢሊዮን ብር በሦስት ዓመት ገንብቶ ለማጠናቀቅ ውል የገባው የቻይናው ሲጂኦሲ ኮንትራክተር፣ ሕንፃውን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 4.8 ቢሊዮን ብር መጠየቁ ተሰማ፡፡ በቦሌ አይሲቲ ፓርክ ውስጥ በ37 ሺሕ ካሬ...
ማኅበራዊ
በዩኒቨርሲቲዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለሚያገኙ የመንግሥት ሠራተኞች የዕድሜ ጣሪያ ተቀመጠ
አማኑኤል ይልቃል
-
August 7, 2022
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገኝ ነፃ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) የሚልኳቸው ሠራተኞች ላይ የዕድሜ ጣሪያ ተቀመጠ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ገደብ ያስቀመጠው፣ ከዚህ ቀደም ወጥ የሆነ አሠራር ላልነበረው የከፍተኛ ትምህርት ስኮላርሺፕ አሰጣጥና ተግባራዊነት ባወጣው...
ፖለቲካ
በደራሼ ልዩ ወረዳ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ዕርምጃ 11 ሰዎች ተገደሉ
አማኑኤል ይልቃል
-
August 7, 2022
በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ዕርምጃ አራት ሴቶችን ጨምሮ 11 ሰዎች ተገደሉ፡፡ በወረዳው የሚገኘው ጊዶሌ ሆስፒታል አራት ሰዎች ጥቃት ደርሶባቸው ለሕክምና ከመጡ በኋላ ሕይወታቸው እንዳለፈ፣ ሰባት ሰዎች ደግሞ ሕይወታቸው ካለፈ በኋላ...
ቢዝነስ
የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ከ760 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ185 ጭነት ተሽከርካሪዎችን ሊገዛ ነው
አማኑኤል ይልቃል
-
August 7, 2022
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 185 የጭነት ተሽከርካሪዎችን በ14.5 ሚሊዮን ዶላር ወይም 760.5 ሚሊዮን ብር ግዥ ሊፈጽም ነው፡፡ ድርጅቱ ለሁለተኛ ጊዜ ባወጣው ጨረታ ተሽርካሪዎቹን ለማቅረብ በጋራ የጨረታ ሰነድ ያቀረቡ ሁለት ድርጅቶችን መርጧል፡፡ የተመረጡት አቅራቢዎች...
ቢዝነስ
ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ
ሲሳይ ሳህሉ
-
August 7, 2022
በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ ተለይተው እንደተከለከሉና እንግልት እንደተፈጸመባቸው የተገለጸውን የመብት ጥሰት እያጣራሁ ነው አለ፡፡ የኮሚሽኑ የሲቪልና ፖለቲካ መብቶች ኮሚሽነር...
ቢዝነስ
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና አገልግሎት ሊጀምር ነው
ኤልያስ ተገኝ
-
August 7, 2022
የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ልዩ ነፃ የንግድ ቀጣና ለማሻገር የተደረገው ዝግጅት በመጠናቀቁ፣ ነፃ የንግድ ቀጣናው አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከአንድ ወር በፊት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ ነፃ የንግድ ቀጣናውን ተግባራዊ ለማድረግ እየሠራ ከሚገኘው...
ቢዝነስ
በቴሌ ብር የፋይናንስ አማራጮች ብቻ 19.5 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ መታቀዱ ተገለጸ
ሔለን ተስፋዬ
-
August 7, 2022
ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ፋይናንስ ባቀረበው ሦስት አማራጮች በአንድ ዓመት ብቻ 19.5 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ተገለጸ። የክፍያ አማራጮቹ የቁጠባ (ሳንዱቅ)፣ እንደኪሴ (ኦቨር ድራፍት)ና መላ (ብድር) የተሰኙ ሲሆኑ፣ አነስተኛ የገቢ ምንጭ ላላቸው...
ማኅበራዊ
ዛይ ራይድና ወዝ ከመንግሥት ፈቃድ ባያገኙም የኮድ-2 መኪናዎችን እየመዘገቡ መሆናቸውን አስታወቁ
አማኑኤል ይልቃል
-
August 7, 2022
ዛይ ራይድና ወዝ የተሰኙት የኤሌክትሮኒክ ታክሲ ስምሪት (ኢታስ) ድርጅቶች፣ ኮድ-2 የመኪና ሰሌዳ ያላቸውን የግል መኪናዎች ወደ ‹‹ራይድ›› ሥራ ለማስገባት ከሐምሌ ወር መጀመሪያ አንስቶ በምዝገባ ላይ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ ይሁንና በመንግሥት በኩል እስካሁን ድረስ ኮድ-2 የመኪና...
1
2
3
...
814
Page 1 of 814
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ላለፉት ሰባት ዓመታት ላልተጠናቀቀው የኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተጨማሪ 4.8 ቢሊዮን ብር...
ሲሳይ ሳህሉ
-
August 7, 2022
Read more
ላለፉት ሰባት ዓመታት ላልተጠናቀቀው የኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተጨማሪ 4.8 ቢሊዮን ብር ተጠየቀ
ቢዝነስ
August 7, 2022
የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከደመወዝ ጭማሪና ከዕርከን ዕድገት ጋር በተያያዘ መንግሥትን አስጠነቀቁ
ማኅበራዊ
August 7, 2022
ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ
ፖለቲካ
July 31, 2022