ፖለቲካ

በመንግሥት ተቋማት የተከፈቱ የባንክ ሒሳቦችን መቆጣጠር የሚያስችሉ መመሪያዎች እየተዘጋጁ መሆኑ ታወቀ

ከብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ውጭ የሆነ የገንዘብ አቅርቦት ኢኮኖሚው ውስጥ እንዳይኖር ያደርጋል ተብሏል በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በተከፈቱ በሺዎች በሚቆጠሩ የባንክ ሒሳብ ደብተሮች ተበጣጥሰው የሚዘዋወሩ የመንግሥት ገቢና ወጪዎችን ማዕከላዊ በማድረግ፣ መንግሥት ምን ያህል ገንዘብ እንዳለው በትክክል ማወቅ እንዲችል፣ የበጀት ክፍተቶችን በራሱ ገቢ በመሸፈን ብድሮችን እንዲቀንስና ለብድር ወለዶች የሚወጣ ገንዘብን ለኢንቨስትመንት ለማዋል እንዲችል፣ አንድ ነጠላ የግምጃ ቤት የባንክ ሒሳብ ደብተር (Treasury Single Account)...
- Advertisment -

በከተሞች ባለቤትነት የሚነሱ ጥያቄዎች የፖለቲካ ውጥረት መንስዔ መሆናቸው ተነገረ

በኢትዮጵያ በከተሞች ባለቤትነት ላይ የሚነሱ ጭቅጭቆችና ውዝግቦች፣ የፖለቲካ ውጥረት መነሻ እየሆኑ መምጣታቸውን በዘርፉ ጥናት ያቀረቡ ምሁራን ገለጹ፡፡ ሪፍት ቫሊ ኢንስቲትዩት “Urban Contestations in Ethiopia” በሚል...
- Advertisment -

በግብርናና በማኅበራዊ ዘርፎች አዲስ የድጋፍ ፕሮጀክት በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው

በሃይማኖት ደስታ ዴንማርክ በግብርና፣ በማኅበራዊና በሌሎች ዘርፎች የኢትዮጵያን ተጠቃሚነትን የሚያሳድግ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት በቅርቡ ይፋ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ለረዥም ጊዜ የቆየ...
- Advertisment -

በአማራ ክልል ውጊያ የመቀጠል አሳሳቢነት

ከአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በአማራ ክልል ከባድ ጦርነት መቀስቀሱ የተነገረ ሲሆን፣ አሁንም ድረስ መቀጠሉ በሰፊው ይሰማል፡፡ የፋኖ ኃይሎች ‹‹ዘመቻ አንድነት›› ያሉትን ጥቃት በመንግሥት የፀጥታ...

የሶማሊያ ቀውስ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ

 ‹‹አልሸባብ እንደ ታሊባን›› ሲል የሚጠይቀው የአደም ዳውድ መሐመድ ጽሑፍ በአፍጋኒስታን ለረዥም ጊዜ አሸባሪ ተብሎ በእነ አሜሪካ ሲዘመትበት የኖረው የታሊባን ኃይል በስተመጨረሻ አንሰራርቶ አገሪቱን እንደተረከበው...

በትግራይ ክልል በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ መሆኑ ተገለጸ

‹‹ለደርሶ መልስ የሚከፈል 20 ብር የትራንስፖርት ታሪፍ 80 ብርና ከዚያ በላይ መድረሱ ተነግሯል በሃይማኖት ደስታ በትግራይ ክልል በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ አስተዳደራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ...

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች

‹‹አገራችን ጤናማ ፖለቲካ እንዲኖራት ለማድረግ  የግድ ፖለቲከኛ...

በእነ መስፍን ወልደ ማሪያም (ፕሮፌሰር) ይመራ...

በከተሞች ባለቤትነት የሚነሱ ጥያቄዎች የፖለቲካ ውጥረት መንስዔ...

በኢትዮጵያ በከተሞች ባለቤትነት ላይ የሚነሱ ጭቅጭቆችና...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የንፁኃን ግድያና ስወራ ከፍተኛ ሥጋት ውስጥ እንደከተታቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

ጉሕዴን አባሎቹ መጠርጠራቸው ፍጹም ስህተት መሆኑንና ታጣቂ እንደሌለው አስታውቋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ ልዩ ስሙ ‹‹በዶሬ›› በተባለ ሥፍራ ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውንና...

የመከላከያ የኢኮኖሚ ተሳትፎ እስከ ምን ድረስ ይሆን?

የቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ዋና ዳይሬክተር በአንድ ወቅት ስለወጣቱ ትውልድ አገር ተረካቢነት የሚታወስ ንግግር ተናግረው ነበር፡፡ ‹‹ለወጣቶች የማስተላልፈው ሐሳብ እነሱ ናቸው አገሪቱን...

‹‹የመጠፋፋት ባህልና በሶሻሊስት ዕሳቤ የመጣ በሽታ የኢትዮጵያ ስብራቶች ናቸው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

ሲሚንቶ አምራቾች ወደ ውጭ ለመላክ ጥያቄ እያቀረቡ መሆኑን ገልጸዋል ቀይ ባህርን በተመለከተ ሰላም ወዳዶች ያደራድሩን ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል ነባር የመጠፋፋት ባህልና ከሶሻሊስት ዕሳቤ ጋር ወደ ኢትዮጵያ...

በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ኃይሎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማስቻል ያለመ የሰላም ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው

በሃይማኖት ደስታ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ኃይሎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማስቻል ዕቅድ ይዞ የጀመረውን አገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ለሁለተኛ ጊዜ ሊያካሂድ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት...

በአማራ ክልል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር አጀንዳ ለማሰባሰብ መግባባት ላይ መድረሱ ተነገረ

በሃይማኖት ደስታ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እንደሚያካሂድና አጀንዳ የማሰባሰቡ ሒደቱ...

Newsletter

Popular Articles

መከላከያ ሠራዊት የሰሞኑን የፋኖ ትጥቅ ትግል ያስተባበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ምግበ ኃይለ ናቸው ሲል ከሰሰ

የፋኖ ታጠቂ ቡድን ሰሞኑን ‹‹ዘመቻ አንድነት›› በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የጀመረውን የትጥቅ ትግል ያደራጁትና ያስተባበሩት፣ የትግራይ የፀጥታ ኃይል አመራር የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራል...

ተንቀሳቅሶ የመሥራት መብት ጉዳይ በአዲሱ የጎዳና ንግድ ደንብ መነጽር

በየቦታው ገመድ ወጥረው ‹‹ወዲህ በሉ›› እያሉ ገንዘብ የሚቀበሏቸው ሰዎች መብዛታቸውን የሚናገረው ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገ አንድ ሾፌር፣ በየቀኑ 4,000 እና 5,000 ብር መድቦ መንቀሳቀስ የእሱና...

የመንግሥትና የግል ሠራተኞች ከደመወዛቸው ለአደጋ ሥጋት ክፍያ እንዲፈጽሙ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ

ባንክና ኢንሹራንስን ጨምሮ በበርካታ አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ይፈጸማል የሚጠበቅባቸውን ክፍያ በወቅቱ ገቢ የማያደርጉ ወለድና ቅጣት ይከፍላሉ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት...

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ያቀረበችው የዕቃዎች ታሪፍ ምጣኔ የሙከራ ትግበራ በቅርቡ እንደሚጀመር ታወቀ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ውስጥ በሚካሄዱ የንግድ ልውውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የተስማማችበትን የታሪፍ መጠን ለአባል አገሮች ማሳወቋን፣ በዕቃዎች ላይ የተጣለው የታሪፍ ዋጋ ተመንም በቅርቡ...

የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ሥርጭት መቆሙ አማራጭ ድምፆች እንዳይደመጡ የሚያደርግ ውሳኔ ነው ተባለ

ከተመሠረተ 83 ዓመታት ያስቆጠረውና በኢትዮጵያ የሚነገሩትን ጨምሮ ከ50 በላይ ቋንቋዎች ሲሠራ የነበረው የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ (ቪኦኤ) ሥርጭቱን እንዲያቆም መደረጉ፣ አማራጭ ሚዲያ ያጡ የሕዝብ ድምፆች...
error: