መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፓርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
Search
NewsWeek
PRO
እንግሊዘኛ
ጨረታ
ስራ
ስፖንሰር የተደረጉ
Monday, August 8, 2022
ተጨማሪ አገልግሎቶች
Subscribe To SMS
ሌሎች አገልግሎቶች
ለበለጠ መረጃ
ስለ ሪፖርተር
ለ ጥያቄ ወይም አስተያየት
Search
Search
Facebook
Twitter
Youtube
Subscribe
መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፓርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
ልዩ ልዩ ዓምዶች
ታክሲ
ደላላው
ሸማች
ዓለም
ዝንቅ
ፍሬከናፍር
ተስፍሽ ና ገብርሽ
ሌሎች ዓምዶች
ልናገር
ተሟገት
ፌርማታ
አስተያየት
እኔ የምለው
የሳምንቱ ገጠመኝ
ነባር ዓምዶች
ምን የት?
ሥነ ፍጥረት
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
በሕግ አምላክ
ባልትና
ይድረስ ለሪፖርተር
ሌሎች ዓምዶች
- Advertisment -
- Advertisment -
ተሟገት
የሕወሓትን ካቴና የበጣጠሳችሁ ወጣቶች የት ነው ያላችሁት
ተሟገት
አንባቢ
-
August 7, 2022
በበቀለ ሹሜ በሕወሓት አምልኮና ውስወሳ ውስጥ ተወልዳችሁ ያደጋችሁ የትግራይ ወጣቶች ሕወሓት ምናችሁ ነው? ከእነ መለስ ተክሌ ታናናሾች አንዱ ሆኜ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩንቨርሲቲ ውስጥ የነበርኩ፣ እነ...
የውድቅት ታሪክን ላለመድገም ስለሚያስፈልጉ የትውስታና የሽረት ስንቆች
ተሟገት
አንባቢ
-
July 31, 2022
በበቀለ ሹሜ የ50 ዓመት ያህል የፖለቲካ ትግል ልምድን አበራይቶ፣ ገመናንና ጥንካሬን ለይቶ ትምህርት የመሰነቁን ነገር ለአገራዊ ምክክሩ ሒደት እንተወውና ከቅርብ ጊዜ የደፋ ቀና ልምዳችን ያተረፍነውን...
በዝናብ ውስጥ ጥላን አያጥፉም! ገለባ ላይ ተኝቶ በእሳት አይጫወቱም!
ተሟገት
አንባቢ
-
July 24, 2022
በበቀለ ሹሜ በኢትዮጵያችን ውስጥ ጥርጣሬ ሥር የሰደደ ችግር ነው፡፡ የጥርጣሬያችንን ውል መፍታትም እንደዚያው ከባድ ነው፡፡ ከውጭ የመጣ ፈረንጅን ‹‹የሚሻው ሚስጥር አለው›› ብሎ መጠርጠር እጅግ የቆየ...
ከልምድ አለመማር ለካንስ ይጎለምሳል!?
ተሟገት
አንባቢ
-
July 17, 2022
በበቀለ ሹሜ ሀ. ‹አገሬ የአንቺን ክፉ አያሳየኝ› ማለትን አገር ከመናጥ ጋር ማዋደደም ተቻለ! ‹‹ከአሁን በኋላ ዴሞክራሲን ካላሳካን በቀር ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ አትሆንም›› የሚል ማስጠንቀቂያ ተደጋግሞ መነገር ከጀመረ...
በጀት አሁንም ለምን የአገር ሆድ ቁርጠት ይሆናል?
ተሟገት
አንባቢ
-
July 10, 2022
በገነት ዓለሙ ሰኔ ሰላሳን፣ ዛሬም ጭምር ብዙ ሰው ያውቀዋል፡፡ ሰኔ ሰላሳን የሚያውቀው ትንሹም ትልቁም ነው፡፡ ጡረታ ዕድሜ ውስጥ በገባን፣ ወይም እየገባን ባለን በእኛ ትውልድ ዘመን...
ለአገራዊ መግባባት ለሰላምና ዕርቅ አንዳንድ ነገሮች
ተሟገት
አንባቢ
-
July 3, 2022
በበቀለ ሹሜ ተቦጫጭቆ፣ ተከፍፋሎና ዕጣዬ በራሴ ብሎ ለየብቻ መሮጥ የአቅመ ቢስነት፣ የድህነትና የአምባገነንነት መጫወቻ እንደሚያደርግ በዓለማችንም በአኅጉራችንም ውስጥ ሲበዛ ታይቷል፡፡ ከኢትዮጵያ ማዕቀፍ በመውጣትም ልምድ ታይቷል፡፡...
የመንግሥት አገር አይደለም ወይ?
ተሟገት
አንባቢ
-
June 26, 2022
በገነት ዓለሙ የመንግሥት አገር ማለት የማይታወቅ፣ ወይም ያልተለመደ፣ አለዚያም ጭራሽኑ የቀረ አባባል አይደለም፡፡ አዎ ሕዝብ ራሱን በራሱ በሚያስተዳድርበት፣ መንግሥታዊ ሥልጣን ከሕዝብ ሿሚነትና ጠያቂነት ጋር በተገናኘበት፣...
ኧረ በሕግ አምላክ!
ተሟገት
አንባቢ
-
June 18, 2022
በገነት ዓለሙ ዝክረ ነገር የተባለው የታወቀውና በዓይነቱ አምሳያ የሌለው የ19ኛ እና 20ኛ ምዕተ ዓመት መጀመርያ የኢትዮጵያን ሕጎች የሚያቋቁሙ ሰነዶችን አሰባስቦ ከማብራሪያዎቻቸውና መግለጫዎቻቸው ይዞ የታተመው መጽሐፍ...
ግፍና መከራ ምን መክሮ ምን አስተማረን?
ተሟገት
አንባቢ
-
June 12, 2022
በበቀለ ሹሜ አገራዊ እውነታችን አስተማሪነቱ ሠልቷል፡፡ የኢትዮጵያን ምድርና ሰማይ ሰሌዳው፣ ያለፍንበትን መከራና ጭንቅ ጠመኔው አድርጎ ፍሬ ትምህርት ጽፎልናል፣ እየጻፈልንም ነው፡፡ ያሳለፍናቸው መከራዎች ብዙ መክረውናል፡፡ ይህ...
የኢትዮጵያንና የራስ በራስ አስተዳደር አሀዶቿን ሰላምና ልማት ዕውንና ዘላቂ የማድረግ ተልዕኮ
ተሟገት
አንባቢ
-
June 6, 2022
በበቀለ ሹሜ ዓለም፣ በዓለም አቀፉ ሶሲዮ ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት የውጦሽ ጉዞ ውስጥ መሆኗንና ዓለም አቀፋዊ ለውጥ የምትሻ መሆኗን በ19-20ኛ ክፍለ ዘመን ያስተዋለው የሶሻሊስት ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ...
የመንግሥት ያለህ ይባላል ወይ?
ተሟገት
አንባቢ
-
May 30, 2022
በገነት ዓለሙ ሕግ ማክበር፣ ሕግ ማስከበር፣ ለሕግ መገዛት ለምን ጭንቅ ጥብ ሆነ? ሕግ እያከበሩ፣ ሕግ እንዲከበር ምኞትን ብቻ ሳይሆን አቋምን፣ ውሳኔን እያስተጋቡ መኗኗሪያ ማድረግ ለምን...
አለ ብዙ ነገር እስኪ እንነጋገር!
ተሟገት
አንባቢ
-
May 15, 2022
በገነት ዓለሙ ከዋናው ተልዕኳች ለአፍታም ሳንዘናጋ፣ አፈናና ጥርነፋው ተነስቶለት፣ ያን ያህል ቀለል ብሎት ብቻ የምንላወስበትንና ከገዥዎች ከአሻንጉሊትነት፣ ከተቃዋሚዎች እልህ መውጫነት መከላከያ ያላበጁት የመንግሥት ዓምዶች ሥርና...
የሃይማኖት ሰላማችንን ምን ነካው?
ተሟገት
አንባቢ
-
May 8, 2022
በገነት ዓለሙ በዓለም ዙሪያ ሲታይ ከኖረውና አሁንም ከሚታየው አሳሳቢ ችግር አኳያ፣ በአገራችን ያለው የሃይማኖት ሰላም ምን ያህል ውድና ብርቅ ሀብት እንደሆነ ለመገንዘብ አሁን አሁን እየተዘረገፉ...
እናት አገርና ዴሞክራሲያችን ዛሬም ‹‹መጀመርያ የመቀመጫዬን›› ይላሉ
ተሟገት
አንባቢ
-
May 1, 2022
በገነት ዓለሙ ትልቁና ዋናው የአገር አጀንዳ፣ ጨዋታና አውራው መሠረታዊው ፍልሚያ ወይም ቅራኔ በሚካሄድበት ግብግብ ውስጥ ብዙ የማይናቁ፣ ነገሮችና ጥፋቶች ሲካሄዱ ይታየናል፡፡ ያናድዱናል፡፡ ያበሳጩናል፡፡ ጤና ይነሱናል፡፡...
ኃላፊነትን የማክበር ጨዋነትንና ለሥራ አደራ የመታመን ክብርን ምን እንደ ብል በላው?
ተሟገት
አንባቢ
-
April 24, 2022
በገነት ዓለሙ መሰንበቻውን አንድ ኦንላይን ሚዲያ ላይ ‹‹የዘር ማጥፋት ወንጀል ኢትዮጵያ ውስጥ? ይህን ጥያቄ መመለስ ለምን ተግዳሮት እንዳለው›› (ወይም Genocide in Ethiopia? Why answering the...
1
2
3
...
26
Page 1 of 26
167,271
Fans
Like
227,450
Followers
Follow
10,400
Subscribers
Subscribe
- Advertisment -
- Advertisment -
- Advertisment -
ትኩስ ዜናዎች
የአገሪቱ ባንኮች ካፒታል 199.1 ቢሊዮን ብር ደረሰ
በዓለም ጂኦ ፖለቲካ መድረክ የኢትዮጵያ ተፈላጊነት
በአገር ጉዳይ አንዱ ባለቤት ሌላው ባይተዋር መሆኑ ይብቃ!
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ ገንዘቡን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ለማሳደግ እንደሚሠራ አስታወቀ
‹‹ኢትዮጵያ የግብፅን ብቻ ሳይሆን ከዚያ ባሻገር ያሉ አገሮችን ጫና የምትቋቋመው የማይቋረጥ የኃይል መሠረተ ልማት ሲኖራት ነው›› ሳሙኤል ተፈራ (ረዳት ፕሮፌሰር)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
Load more
ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ