Monday, August 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ዳዊት ቶሎሳ

  Total Articles by the Author

  420 ARTICLE

  መፍትሔ የታጣለት የዜጎች መፈናቀል

  ከአዲስ አበባ በደቡብ ምሥራቅ በኦሮሚያ ክልል 403 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች የባሌ ዞን ሰፊውን መሬት ይዟል፡፡ ዞኑ በዓመት ከፍተኛ የዝናብ መጠን...

  በባሌ ዞን ከ8,000 በላይ ዜጎች በድንበር ግጭት ሳቢያ መፈናቀላቸውን ተናገሩ

  በዞኑ የተፈናቃዮች ቁጥር ብዛት 53 ሺሕ ደርሷል 400 ሺሕ ዜጎች በድርቅ ተመተዋል በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት ምክንያት 8,759 ዜጎች መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡ ዜጎቹ...

  የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ይገባል

  ቡድኑ ደማቅ አቀባበል ይደረግለታል በ18ኛው የኦሪገን ዓለም ሻምፒዮና የተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ምሽት አዲስ አበባ ይገባል፡፡ በዓለም...

  የአገር ውስጥ የፍራፍሬ ገበያን ፍላጎት ይሸፍናል የተባለለት የብላቴው እርሻ ልማት

  መንግሥት የግብርና ምርታማነትና የፍራፍሬ ምርትን ለማሳደግ በ‹‹አረንጓዴ አሻራ›› በሚል ተነሳሽነት በመላ ኢትዮጵያ የፍራፍሬ ዛፎችን መትከል ጨምሮ፣ አርሶ አደሩ የበጋ መስኖ ልማትን እንዲያለማ ዘመቻዎችን መጀመሩ...

  በክብረ ወሰን የታጀበው የኦሪገን ዓለም ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል

  በ18ኛው የኦሪገን ዓለም አሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲከስ ቡድን ዛሬ በሚያደርጉት የፍፃሜ ውድድሮች ቆይታውን ያጠናቅቃል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ በኦሪገን በነበረው ቆይታ ኢትዮጵያ በአትሌቲክሱ አዲስ...

  በኦሪገን የደመቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን

  ከተጀመረ ስድስተኛ ቀኑን የያዘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በርካታ ትዕይንቶችን እያስተናገደ ይገኛል፡፡ በሻምፒዮናው ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የዓለምን ቀልብ የሳበበትን ውጤት እያስመዘገበ...

  ከፕሪሚየር ሊግ ለወረደው ክለቡ ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉ አዲስ አበባ ከተማ ገለጸ

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ ለነበረው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ 106 ሚሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ...

  የኢትዮጵያ የዓለም ሻምፒዮና አትሌቲክስ የመጀመርያ ዙር ልዑክ አሜሪካ አቅንቷል

  በቅዳሜው የሴቶች 10,000 ሜትር ፍፃሜ ለተሰንበት ግደይ ለአሸናፊነት ተገምታለች በአሜሪካ ኦሪገን የሚከናወነው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጀምር የሦስት ቀናት ዕድሜ ይቀሩታል፡፡ ባለፉት ወራት የተለያዩ የማጣሪያ ውድድሮችን...

  በአሜሪካው የታላቅ አፍሪካ ሩጫ በርካታ ኢትዮጵያውያን ይሳተፋሉ

  በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት አገሮች ተሰባስበው የአገራቸውን ባህልና ትውፊት የሚያስተዋውቁበት መድረክ የማግኘት ዕድል እምብዛም ነው፡፡ በተለይ በባዕድ አገር ያፈሯቸውን ልጆች ኢትዮጵያዊ ባህልን እንዲያውቁ...

  አቡበከር ናስር ክለቡን ለመቀላቀል ወደ ደቡብ አፍሪካ አመራ

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርቷል፡፡ ባለፈው ጥር ወር ለደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ፊርማውን አኑሮ፣ በእናት ክለቡ የቆየው...

  Popular

  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ ገንዘቡን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ለማሳደግ እንደሚሠራ አስታወቀ

  በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በተለያዩ ክንውኖቹ ከዕቅድ በላይ ውጤት ማስመዝገቡን...

  በአገር ጉዳይ አንዱ ባለቤት ሌላው ባይተዋር መሆኑ ይብቃ!

  ኢትዮጵያ የታፈረችና የተከበረች አፍሪካዊት አገር ናት፡፡ ለመላው የዓለም ጥቁር...

  የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከደመወዝ ጭማሪና ከዕርከን ዕድገት ጋር በተያያዘ መንግሥትን አስጠነቀቁ

  ‹‹የደመወዝ ጉዳይ የትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ሳይሆን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንም...

  በዩኒቨርሲቲዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለሚያገኙ የመንግሥት ሠራተኞች የዕድሜ ጣሪያ ተቀመጠ

  የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገኝ ነፃ የትምህርት...