Monday, August 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ምሕረት ሞገስ

  Total Articles by the Author

  599 ARTICLE

  የዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ማርች ባንድ ዳግም ማንሰራራት

  የተማሪዎች ማርች ባንድ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ከተቋቋሙባቸው ትምህርት ቤቶች ውስጥ የደሴው ወ/ሮ ስህን፣ የአዲስ አበባው ዳግማዊ ምኒልክ፣ የአርሲው የራስ ዳርጌ፣ የናዝሬቱ አፄ ገላውዲዮስና...

  የአልቃይዳ የጀርባ አጥንት አይመን አል ዘዋህሪ ሞት

  የአሜሪካና የታሊባን ወይም የዶሃ ስምምነት ይሉታል፡፡ ይህ አሜሪካ እ.ኤ.አ. በ2001 በአፍጋኒስታን የጀመረችውን ሽብርተኞችን የማጥፋት ጦርነት እንድታቆም በ2021 በኳታር ዶሃ የተደረገ ስምምነት ነው፡፡ ከስምምነቱ አንዱ አፍጋኒታንን...

  በጥቁር ባህር ሰብል እንዲላክ ዩክሬንና ሩሲያ የገቡት ስምምነት

  ‹‹ከዚህ በፊት ያልታየ›› ይሉታል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ፡፡ ዓለም በጣም በተቸገረችበት ሰዓት የታየ የተስፋ ብርሃን እንደሆነም ያክላሉ፡፡ በጥቁር ባህር ሰብል...

  በአፍሪካ የኮቪድ-19 ክትባትን ከሕዝባቸው 70 በመቶ የመከተብ ግብን ያሳኩት ሁለት አገሮች ብቻ እንደሆኑ ተገለጸ

  የአፍሪካ አገሮች እ.ኤ.አ. በ2022 መጨረሻ ከሕዝባቸው 70 በመቶ ያህሉን የኮቪድ-19 ክትባት ለመከተብ ያስቀመጡትን ግብ እስካሁን ያሟሉት ሁለት አገሮች ብቻ መሆናቸውን የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ...

  በኢትዮጵያ ለምግብ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት አሜሪካ የ55 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

  አሜሪካ በአሜሪካ የልማት ተራድዖ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) በኩል በኢትዮጵያ ያለውን የምግብ ቀውስ ለመፍታት ተጨማሪ 55 ሚሊዮን ዶላር እንደምትረዳ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሰኔ ማብቂያ ላይ...

  በችግር ውስጥ ያሉ ስደተኞች አገር ውስጥ መግባት

  በርካታ ኢትዮጵያውን በተለይም ወጣቶች በኢመደበኛ መንገድ ድንበር አቋርጠው መሰደድ ከጀመሩ በርካታ አሠርታት ተቆጥረዋል፡፡ ዕድል የቀናቸው ካሰቡት ወይም ካላሰቡት አገር በሕይወት መድረስ ሲችሉ፣ ሌሎች የበረሃና...

  የዓለም ጤና ድርጅት ስለዝንጀሮ ፈንጣጣ ምን ይላል?

  የዝንጀሮ ፈንጣጣ እስከ ሰኔ ማብቂያ ድረስ በ42 አገሮች ላይ ተከስቷል፡፡ የተከሰተባቸው አገሮች ደግሞ ከዚህ ቀደም በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ኖሯቸው የማያውቁ ናቸው፡፡ ይህ መሆኑ ችግሩ...

  የሲሪላንካ ተቃውሞ

  የሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ከቤታቸው ከወጡ ዛሬ አምስተኛ ቀን አስቆጥረዋል፡፡ እሳቸው ከመኖሪያቸው የወጡት በፈቃዳቸው፣ ለጉብኝት አሊያም ለሥራ አይደለም፡፡ ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ሲሪላንካውያን ፕሬዚዳንታቸውን...

  ድንገተኛው ሞት

  ወደ ሥራ ለመሄድ ከባለቤቷ ማልዳ ነበር የተነሳችው፡፡ እየተዘገጃጀች  እያለ ከእንቅልፉ ያልተነሳው ባለቤቷ በተለየ ድምፅ ሁለት ጊዜ ማንኮራፋቱን ታስታውሳለች፡፡ ምን ሆነ ብላ ተጠግታ ስትጠይቀው ግን...

  የሱዳኑ አል ቡርሃን ሲቪሎች ተወያይተው የሽግግር መንግሥት እንዲያቋቁሙ ጥሪ አቀረቡ

  ሱዳንን ለ30 ዓመታት ያህል የመሯት የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሽር እ.ኤ.አ. በሚያዝያ 2019 በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ሱዳናውያን በፈለጉት መሪ የመተዳደር ዕድል...

  Popular

  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ ገንዘቡን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ለማሳደግ እንደሚሠራ አስታወቀ

  በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በተለያዩ ክንውኖቹ ከዕቅድ በላይ ውጤት ማስመዝገቡን...

  በአገር ጉዳይ አንዱ ባለቤት ሌላው ባይተዋር መሆኑ ይብቃ!

  ኢትዮጵያ የታፈረችና የተከበረች አፍሪካዊት አገር ናት፡፡ ለመላው የዓለም ጥቁር...

  የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከደመወዝ ጭማሪና ከዕርከን ዕድገት ጋር በተያያዘ መንግሥትን አስጠነቀቁ

  ‹‹የደመወዝ ጉዳይ የትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ሳይሆን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንም...

  በዩኒቨርሲቲዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለሚያገኙ የመንግሥት ሠራተኞች የዕድሜ ጣሪያ ተቀመጠ

  የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገኝ ነፃ የትምህርት...